5 months ago
አስቸኳይ የአፋልጉኝ ጥሪ
ታዳጊ ባንችአምላክን አፋልጉን! 🙏
#ethiopia | በአዲስ አበባ፤ የካ ክፍለ ከተማ ላምበረት አካባቢ ነዋሪ ነበረች።
ባንችአምላክ አገኘው
ስለጠፋች የደረሰችበትን እንድታሳውቁን ቤተሰብ በጥልቅ ሀዘን ሆኖ ጥሪ አቅርቧል።
ስም፦ባንችአምላክ አገኘው
እድሜ፦ 13 ዓመት
የጠፋችበት ቀን
ነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ሰዓት ላይ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም።
አድራሻ
የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 09፣ ላምበረት (ልዩ ስሙ አቢሲኒያ ሆቴል ወይም ጥሩ እድር አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤት)።
ታማሚ እናታቸው በልጃቸው መጥፋት ምክንያት እጅግ ተጨንቀው በከባድ ስቃይ ላይ ይገኛሉ። ስለ ጉዳዩ ለላምበረት አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ማመልከቻ ገብቷል።
ታዳጊዋን ያየ፣ ያለችበትን የሚያውቅ ወይም ፍንጭ ያለው ካለ እባካችሁን ለአምላክ ስትሉ በሚከተሉት ስልኮች ደውሉላቸው
ሄኖክ ፀሐይ፦
0929018835 ወይም 0926873356
ወገኖቼ!
የአንድ እናት ልብ ከልጇ መጥፋት በላይ ምን ሊያደማው ይችላል? በተለይ እናትየው በህመም ላይ ሆነው ይህንን የመሰለ ከባድ ጭንቀት መሸከማቸው እጅግ ያሳዝናል።
የ13 ዓመት ልጅ ማለት ገና ህጻን ናት። ላምበረት፣ አቢሲኒያ ሆቴል ወይም ጥሩ እድር አካባቢ የምትኖሩ ወዳጆቼ ይህ መረጃ በየግሩፑ 'Share' እንዲደረግና ሁላችንም አይን እንድንሆን በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ፈጣሪ እናቲቱን ያጥና፤
ልጃቸውንም በሰላም ይመልስላቸው!"
ለወገን ደራሽ ወገን ነውና
ሁላችንም #ሼር በማድረግ እንተባበር!
#getu #helpfindher #urgentappeal #addisababa #yeka #lamberet #banchiamlakagenahu #missingpersonethiopia #ልጆቹንአፋልጉን #አስቸኳይጥሪ #ላምበረት #የካ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

7 months ago
ለአባታችን አቶ ሲሳይ አማረ አስቸኳይ የህይወት አድን እርዳታ ጥሪ
#ethiopia | አባታችን አቶ ሲሳይ አማረ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ኩላሊቶቻቸው ሥራ በማቆማቸው፣ ባለፉት 8 ወራት በየረር ሆስፒታል በሳምንት ሁለት ቀን የኩላሊት እጥበት ሲያደርጉ ቆይተዋል።
ለአንድ እጥበት ብቻ ከመድኃኒት ውጭ 5,200 ብር እየከፈሉ ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቢቆዩም፣ አሁን ግን በሀገር ውስጥ ያለው ህክምና በቂ ባለመሆኑ በአስቸኳይ ውጭ ሀገር ሄደው መታከም እንዳለባቸው በሐኪሞች ተነግሯቸዋል።
ለአቶ ሲሳይ የውጭ ሀገር ህክምና ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ተጠይቋል። ይህ የገንዘብ መጠን በአቶ ሲሳይና በቤተሰባቸው አቅም የሚሸፈን ባለመሆኑ፣ የሁላችሁንም ደግ ኢትዮጵያውያን እገዛ ይሻሉ።
ሁላችሁም በምትችሉት መጠን በገንዘብም ሆነ በጸሎት ከጎናቸው እንድትቆሙ ቤተሰቦቻቸው በትህትና ይጠይቃሉ።
እርዳታ ለማድረግ የሚከተለውን የባንክ አካውንት መጠቀም ትችላላችሁ፦
የባንክ ስም፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የአካውንት ቁጥር፦ 1000043600738
የአካውንቱ ስም፦ ሲሳይ አማረ አራጋው
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0910563850 ደውላችሁ ቤተሰቦቻቸውን ማነጋገር ትችላላችሁ።
ዛሬ ለአቶ ሲሳይ የምናደርገው እገዛ ለአንድ አባት ህይወት መትረፍ ትልቅ ተስፋ ነው። ለወገን ደራሽ ወገን ነውና አቅማችን የፈቀደውን እናድርግ።
#አቶሲሳይአማረ #ለወገንደራሽ #የህይወትአድንጥሪ #ኢትዮጵያ #እርዳታ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

📢 #ታሳ_ታሳ_ታሳ
— የሟቾች ቁጥር 99 ደርሷል (አጣዳፊ የድጋፍ ጥሪ)
#ethiopia | በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በደረሰው አስከፊ የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አስታውቋል።
ይህ ወቅታዊና ልብ ሰባሪ መረጃ የሁላችንንም ርብርብ ይሻል።
የሟቾች ቁጥር፦
እስካሁን በተደረገው ፍለጋ በሦስቱ ወረዳዎች የ99 ወገኖች አስክሬን ተገኝቷል።
አስከፊነቱ፦
አደጋው ድንገተኛና መጠነ ሰፊ በመሆኑ አሁንም ተጨማሪ የጉዳት መረጃዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተሰግቷል።
አሁናዊ ሁኔታ፦
በሕይወት የተረፉ ወገኖች መጠለያ፣ የምግብና የሕክምና እርዳታ በአስቸኳይ ይፈልጋሉ።
#ለወገን_ደራሽ_ወገን_ነው — እንዴት መርዳት ይቻላል?
በአደጋው የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመደገፍና የተደቀነውን ስጋት በጋራ ለመወጣት የሚከተሉት የባንክ አካውንቶች በይፋ ተከፍተዋል፦
የጋሞ ልማት ማህበር
(Gamo Development Association)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦
1000021467174
የጋሞ ዞን አደጋ ስጋት
(Gamo Zone Disaster Risk Management)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦
1000321312865
📢 የሁላችንም ግዴታ
የወገኖቻችን እንባ እንዲታበስና የተረፉትም ተገቢውን ድጋፍ እንዲያገኙ፦
በአቅማችን ያለውን የገንዘብ ድጋፍ እናድርግ።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) ሚዲያና ኮሙኒኬሽንስ 10,000 ( አሥር ሺህ ብር ) ድጋፍ አድርጓል።
ይህንን መረጃ #ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ እናግዝ።
ፈጣሪ ለሟች ቤተሰቦች መጽናናትን ይስጥልን!
#ጋሞ #ደቡብኢትዮጵያ #መሬትናዳ #የጎርፍአደጋ #ለወገንደራሽወገንነው #ኢትዮጵያ #gamo #ethiopia #emergencysupport #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

አስቸኳይ የሰብዓዊነት ጥሪ፦
ለጋሞ ወገኖቻችን በጋራ እንድረስላቸው!
#ethiopia | ውድ ኢትዮጵያውያን፣ በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ (ማዞ ዶይሳ) እና አካባቢው በደረሰው አስከፊ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ወገኖቻችን በከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ ይገኛሉ። ሰው ለማትረፍ ሲሉ ሕይወታቸውን ላጡና ለጠፉ ወገኖች ቤተሰቦች ድጋፋችንን የምናሳይበት ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው።
🙌 ከቦታው የቀረበ ምስጋና
ድምፃዊ Bujustar ከአደጋው ቀጠና ባስተላለፈው መልእክት፣ የአካባቢው ማህበረሰብ ላሳያችሁት አጋርነት ምስጋናቸውን እንዲህ ገልጸዋል፦
"በማህበራዊ ሚዲያ እየተደረገላቸው ላለው ድጋፍ እና ሽፋን ለጌጡ Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) እና ለሌሎችም ልባዊ ምስጋናችንን አቅርብልን ብለዋል።"
ይህ ምስጋና የእርስዎ ሚዲያ ለተጎዱ ወገኖች ድምፅ በመሆን እያደረገ ያለውን የማይተካ ሚና የሚያረጋግጥ ነው።
የወቅታዊ ጉዳት መረጃ (በፖሊስ የተረጋገጠ)
የጋሞ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር አብረሀም ቡሔ እንደገለጹት፣ በአሁኑ ሰዓት ዋናው ርብርብ በቀሪ አስክሬኖች ፍለጋ ላይ ነው፦
* የተገኙ አስክሬኖች፦ 64
* የጠፉ ሰዎች ቁጥር፦ 128 (ፍለጋው በከባድ ሁኔታ ቀጥሏል)
* ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት፦ ዳጮ ባባ ወረዳ (59 አስክሬኖች ተገኝተዋል)
ሌሎች አካባቢዎች፦
በቦንኬ እና በከምባ ዙሪያ ወረዳዎች 5 አስክሬኖች ተገኝተዋል።
📢 ለተጽዕኖ ፈጣሪዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች የቀረበ ጥሪ
የሚዲያ ሽፋን ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ለተጎጂዎች አስፈላጊው ድጋፍ በአስቸኳይ ይደረግ ዘንድ ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ፦

#ለወገን_ደራሽ_ወገን_ነው ! #ጋሞ #ደቡብኢትዮጵያ #ጎርፍአደጋ #ትኩረትለጋሞ #ጌጡተመስገን #ኢትዮጵያ #gamo #southethiopia #floodemergency #ethiopianews #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

Sponsored by
Surafel
7 months ago
🙏 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ! የባለቤቴን የእቁባይ ወ/ገሪማን ህይወቱን ታደጉልኝ! የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ የእናንተ ልባዊ ድጋፍ ያስፈልጋል!
ውድ ወገኖች፣ ለብዙ ዓመታት በግል ስራ ሲሰራ ባፈራው ሀፍት ንብረት በሁለቱም ኩላሊቶቹ ስራ ማቆም ምክንያት ስራ በማቆም ያለንን ንብረት በመሸጥ በቤተሰብ በጓደኞቻችን እርዳታ ለአመታት በሳምንት ሶስት ጊዜ ዳያሊስስ (የኩላልት እጥበት) ህክምና እያደረገ ቆይቷል። አሁን የመጨረሻው መፍትሄ የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንደሆነ ዶክተሮች አረጋግጠዋል።እኔ የባለቤቴን ህይወት ለማትረፍ አንዱን ኩላሊቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ
ንቅለ ተከላው በሕንድ ሀገር የሚካሄድ ሲሆን፣ ለሕክምናው ወጪ ቢያንስ> (30,000 Dollar) ከ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል።
ሆኖም አሁን ላይ ለዲያሊስስት ማድረጊያ እራሱ ብር አተናል በሳምንት 3 ጊዜ መታጠብ ሲገባው አንዴ እየታጠበ ሌላ በሽታ እየተጋለጠ አቅም እያጣ ነው እቁባይ የአንድ ልጅ አባት ነው ገና ልጃችን ሁለት አመት አልሞላውም ልጃችንን ማሳደግ አልቻልንም ለወገን ደራሽ ወገን ነው ሁላችንም እጃችንን እንድትዘረጉልን ስል በአክብሮት እንጠይቃለን ዮርዳኖስ አለማየሁ ባለቤቴን ታደሩልኝፈ
።
የእርዳታ ማሰባሰቢያ አካውንት መረጃ
1. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
ቁጥር:1000500918555
ስም: ዮርዳኖስ አለማየሁ
2. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
ቁጥር: 1000340608481
ስም: እቁባይ ወ/ገሪማ
ለበለጠ መረጃ፡
• ዮርዳኖስ አለማየሁ 0930624596
• እቁባይ ወ/ገሪማ 091 164 3216
አድራሻ አስኮ መምህራን ሰፈር መውረጃ
🙏 ትንሽም ሆነ ትልቅ ድጋፍ፣ ለምታረጉልን ሁሉ ፈጣሪ አምላክ የሰው እጅ አያሳያቹ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ

8 months ago
እናታችን ጠፍተዋል! 😭🙏
#ethiopia | እባካችሁ መንገድ ላይ ግራ የተጋቡ አረጋዊትን ካያችሁ በትኩረት ተመልከቱልን
የ80 ዓመት አረጋዊት ወ/ሮ ኮሬ ዳቢ፤ ትላንት እሁድ የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በአዲስ አበባ ወሎ ሰፈር አካባቢ "ንፋስ ልቀበል" ብለው ከወጡ በኋላ ወደ ቤት አልተመለሱም።
ልዩ ምልክት እና ሁኔታ:
እናታችን መጠነኛ የመርሳት ችግር (Memory Loss) ስላለባቸው፤ መንገዱ ጠፍቶባቸው እና ያሉበትን ቦታ ለይተው ማወቅ ተቸግረው ሊሆን ይችላል። በመሆኑም መንገድ ላይ ብቻቸውን የሚሄዱ ወይም ግራ የተጋቡ አረጋዊትን ከተመለከቱ እባካችሁ ጠጋ ብለው ይጠይቁልን።
ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በፈጣሪ ስም እንለምናለን፤ በእነዚህ ስልኮች አሳውቁን፡-
📞 0933 58 13 28
📞 0911 36 41 03
📞 0934 41 40 45
ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ይህን መረጃ ሼር በማድረግ የእናታችንን ህይወት እንታደግ!
#missingperson #urgent #addisababa #wollosefer #help #share #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

1 year ago
የእርዳታ ተማጽኖ
#ethiopia | ልጃችን ህፃን በፀሎት አንበሳ በልብ ህመም ምክንያት እየተሰቃየችብን ስለሆነና ሐኪም በአንድ ወር ግዜ ውስጥ ካልታከመች ለህይወቷ አደጋ ላይ እንደሆነ ህይወቷን ለመታደግ 1,500,000 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ) ብር እንደሚያስፈልግ ስለተነገረን እንደ ባህላችን ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ልጅ ያለው በልጅ አይጨክንምና ያላችሁን የቻላችሁትን እንድትረዱን እና የልጃችንን ህይወት እንድታተርፉልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
ወ/ሮ ገንዘብ ፀጋ አቶ እንበሳ ገዙ
Awash
013201640114500
СВЕ 1000494310159
Waamicha Deegarsaa
Duraan dursee nagaa keenya kabajaa isiniif dhyyeessaa mucayyoo keenya Batsaloot Anbassaa kan jedhaamtu sabaabaa dhukkuba lapheettin waan nu jalaa rakkaachaa jirtuuf doktoriin yeroo ji'a tokkokeessatti yoo hin yaalamnee lubbuu ishee irratti balaa akka fidu yaaliichaf kan ta'u Immoo Qarshii 1,500,000 (miliyoona tokkof kuma dhibba shan) akka barbaachisu waan nutti himameef akka aadaa keenyaatti lammiin lammiidhaf akkuma jeedhamu da'imaa keenyaa akka nu baraartan maqaa waqayyoottin isin gaafanna Adde Ganzab Tsaggaa Obbo Anbassaa Gazzuu
СВО 1000066994949

#እርዱን #helpus
ይህ በምስሉ የምትመለከቱት ወንድማችን አብርሀም ጥላሁን አቡየ ይባላል። ተወልዶ ያደገው በሰሜን ወሎ ከወልድያ 23 ኪ ሜ ወጣ ብሎ በምትገኝው ሳንቃ ልዩ ስሙ በለስ በሚባል ቦታ ሲሆን፣ አሁን ላይ ባደረበት ከፍተኛ ህመም ሳቢያ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ክትትል እየተደረገለት ይገኛል።
እናም ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ እድታከም ስድስት ሚሊየን ብር ስለተጠየቀ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና የተቻላችሁን ከታች በተቀመጠው የቤተሰቦቹ አካውንት የበኩላችንን እንወጣ።
መረጃውን #share በማድረግ ተባበሩን።
1000709952467 CBE
+251919547322 ሙሉብርሃን
0921975351 ጌታቸው ጥላሁን

Comments