2 months ago
አስቸኳይ የፍለጋ ጥሪ
#ethiopia | ውድ እናታችን ወ/ሮ አለምነሽ ደሳ ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው የደረሱበት ቦታ ባለመታወቁ ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ጭንቀትና ሐዘን ውስጥ ይገኛሉ።
ስም: ወ/ሮ አለምነሽ ደሳ
የጠፉበት ቦታ: ሰሜን ሸዋ፣ ስውሯ ማርያም ገዳም
የጠፉበት ቀን: 20/03/2018 ዓ.ም.
ሁኔታ: ከሌሊቱ 12:00 ሰዓት ለመጸበል ወጥተው ከዚያ በኋላ አልተመለሱም።
የለበሱት ልብስ: ሰማያዊ ቀሚስ እና ነጠላ
የሚናገሩት ቋንቋ: ጉራጊኛ ብቻ
የጠፉበት ጊዜ: ከ6 ወር ከ20 ቀን በላይ ሆኗቸዋል።
ወ/ሮ አለምነሽ ደሳን ያየ ወይም ያሉበትን ቦታ የሚያውቅ ሰው ካለ፣ እባክዎ ቤተሰቦቻቸውን ያሳውቁ። ቤተሰቦቻቸው ለሚያገኙበት መረጃ ተገቢውን ወረታ እና ምስጋና እንደሚሰጡ ገልጸዋል።
📞 የመገናኛ ስልኮች
• 09-06765262
• 09-20-95-90-46
• 09-29-09-49-69
• 09-21-31-34-64
• 09-89-00-66-15
• 09-89-00-66-14
• 09-13-53-83-56
እባክዎ ይህን መረጃ በማጋራት (Share) እናታችን ወደ ቤተሰቦቿ እንድትመለስ ድርሻዎን ይወጡ።
መልዕክቱን ማጋራት እናትን ከልጆቿ ሊያገናኝ ይችላል።
#አፋልጉኝ #አለምነሽደሳ #የጠፉሰዎች #እናት #ስውሯማርያም #ጉራጊኛ #ኢትዮጵያ #missingperson #helpfindher

3 months ago
አስቸኳይ የአፋልጉኝ ጥሪ
ታዳጊ ባንችአምላክን አፋልጉን! 🙏
#ethiopia | በአዲስ አበባ፤ የካ ክፍለ ከተማ ላምበረት አካባቢ ነዋሪ ነበረች።
ባንችአምላክ አገኘው
ስለጠፋች የደረሰችበትን እንድታሳውቁን ቤተሰብ በጥልቅ ሀዘን ሆኖ ጥሪ አቅርቧል።
ስም፦ባንችአምላክ አገኘው
እድሜ፦ 13 ዓመት
የጠፋችበት ቀን
ነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ሰዓት ላይ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም።
አድራሻ
የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 09፣ ላምበረት (ልዩ ስሙ አቢሲኒያ ሆቴል ወይም ጥሩ እድር አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤት)።
ታማሚ እናታቸው በልጃቸው መጥፋት ምክንያት እጅግ ተጨንቀው በከባድ ስቃይ ላይ ይገኛሉ። ስለ ጉዳዩ ለላምበረት አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ማመልከቻ ገብቷል።
ታዳጊዋን ያየ፣ ያለችበትን የሚያውቅ ወይም ፍንጭ ያለው ካለ እባካችሁን ለአምላክ ስትሉ በሚከተሉት ስልኮች ደውሉላቸው
ሄኖክ ፀሐይ፦
0929018835 ወይም 0926873356
ወገኖቼ!
የአንድ እናት ልብ ከልጇ መጥፋት በላይ ምን ሊያደማው ይችላል? በተለይ እናትየው በህመም ላይ ሆነው ይህንን የመሰለ ከባድ ጭንቀት መሸከማቸው እጅግ ያሳዝናል።
የ13 ዓመት ልጅ ማለት ገና ህጻን ናት። ላምበረት፣ አቢሲኒያ ሆቴል ወይም ጥሩ እድር አካባቢ የምትኖሩ ወዳጆቼ ይህ መረጃ በየግሩፑ 'Share' እንዲደረግና ሁላችንም አይን እንድንሆን በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ፈጣሪ እናቲቱን ያጥና፤
ልጃቸውንም በሰላም ይመልስላቸው!"
ለወገን ደራሽ ወገን ነውና
ሁላችንም #ሼር በማድረግ እንተባበር!
#getu #helpfindher #urgentappeal #addisababa #yeka #lamberet #banchiamlakagenahu #missingpersonethiopia #ልጆቹንአፋልጉን #አስቸኳይጥሪ #ላምበረት #የካ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

4 months ago
የአፋልጉኝ ተማጽኖ
#ethiopia | እህታችን ቀለሟ ገ/ሥላሴ ትባላለች። የአይምሮ ህመምተኛ ነች።
መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከእንጦጦ ኪዳነምህረት ጸበል ቦታ ጠፍታ እስካሁን አልተመለሰችም።
በመጥፋቷም መላው ቤተሰቧ ተጨንቀዋል፤ ወላጅ እናቷም በከባድ ሐዘን ላይ ይገኛሉ።
ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ትብብራችሁን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናለን።
ያያችሁ ወይም ያለችበትን የምታውቁ ጥቆማ እንድትሰጡን እንጠይቃለን!
ጥቆማ ለመስጠት፦
📞 0901257258
📞 0912883788
📞 0922837097
📞 0913043972
📞 0911952553
ወረታውን እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላችሁ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለቤተሰቦቿ እንድረስላቸው።
#getu #afalgun #entotokidanemihret #missingperson #addisababa #ethiopia #urgentsearch #helpfindher #አፋልጉኝ #እንጦጦኪዳነምህረት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Sponsored by
Surafel
Comments