ክፍት የስራ ማስታወቂያ
#ethiopia | ድርጅታችን የጫካ ቡና ከታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1.ሬስቶራንት ተቆጣጣሪ/ Restaurant Supervisor
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 4, በዲፕሎማ ወይም በድግሪ ሆቴል ማኔጅመንት/ሆቴል ኦፕሬሽን እንዲሁም በተመሳሳይ ፊልድ
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 2
የስራቦታ: ለግሀር አካባቢ
በቋሚነት
2.ስቶር ተቆጣጣሪ/ Store Keeper
ፆታ: - ሴት
የስራልምድ: - ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ በአካውንቲንግ፣ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር፣ በሆቴል ማኔጅመንት/ሆቴል ኦፕሬሽን እንዲሁም በተመሳሳይ ፊልድ የተመረቀች
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 2
የስራቦታ: CMC
በቋሚነት
3.ምግብና መጠጥ ቁጥጥር /Food and Beverage cost controller
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ በአካውንቲንግ፣ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር፣ በሆቴል ማኔጅመንት/ሆቴል ኦፕሬሽን እንዲሁም በተመሳሳይ ፊልድ
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 3
የስራቦታ: 22፣ለገሀር አካባቢ
በቋሚነት
4.ምግብ ዝግጅት / Cooker
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ 10+
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 4
የስራቦታ: 22 እና ለገሀር አካባቢ
በቋሚነት
5.ትኬተር/Ticketer
ፆታ: - ሴት
የስራልምድ: - 0 አመት ከዚያ በላይ
የትምህርት ደረጃ፡ 10+
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 3
የስራቦታ: ሲኤም ሲ የተባበሩት
በቋሚነት
6.ባሬስታ/ Bariesta
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ 10+
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 2
የስራቦታ: ሲኤም ሲ የተባበሩት
በቋሚነት
7.ባርቴንደር/ Bartender
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት ኮክቴል መስራት የሚችል
የትምህርት ደረጃ፡ 10+
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 2
የስራቦታ: ቦሌ ፍሬንድሽፕ
በቋሚነት
8.ካሽየር/ Cashier
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ በአካውንቲንግ፣ እንዲሁም በተመሳሳይ ፊልድ
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 3
የስራቦታ: 22
9.እንጀራ ጋጋሪ/Injera Backer
ፆታ: - ሴት
የስራልምድ: - ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 2
የስራቦታ: ገላን ጉራ
በቋሚነት
10.ዳቦ ጋጋሪ እና ኬክ ጋጋሪ / Pastry and Bread Backer
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ በሙያው የሰለጠነ/የሰለጠነች
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 4
የስራቦታ: 22
በቋሚነት
11.ቡቸሪ/Buchery
ፆታ: - ወንድ
የስራልምድ: - ያለው
የትምህርት ደረጃ፡ -
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: -3
የስራቦታ: ገላን ጉራ
በቋሚነት
12.መስተንግዶ /Waitress or Waiter
ፆታ: - ሴት/ወንድ
የስራልምድ: - ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፡ 10+
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 4
የስራቦታ: ለግሀር አካባቢ፣22 እና CMC
በቋሚነት
13. ስቲዋርድ እና ፅዳት/ Steward and cleaner
ፆታ: - ሴት
የስራልምድ: - 0 አመት
የትምህርት ደረጃ፡ 8+
ደምወዝ:-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ብዛት: - 3
የስራቦታ: ሲኤም ሲ የተባበሩት
በቋሚነት
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሰራተኞች ከታች በተዘረዘሩት አድራሻወች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን
-22 ችችኒያ አካባቢ በሚገኘው ጫካ ቡና ዶክመንት ኮፒ አድርጎ በአካል በመገኘት
-በቴሌግራም: 09-00- 47-33-29 // 09-11-65-77-49
-ኢሜል: chakacoffeehrgmail.com
ለበለጠ መረጃ:-☎️0116663787//09-00-47-33-29//09-11-65-77-49
__________
የጫካ ቡና ኀ.የተ.የግ.ማህበር
አዲስ አበባ

9 months ago