Logo
FIDEL POST NEWS
በካስፒያን ባህር የአዘርባጃን ግዛት ውስጥ፣ የድንበር ጠባቂዎች በአንድ የዕፅ አዘዋዋሪዎች ጀልባ ላይ ተኩስ ከፈቱ

በዚህም ምክንያት ጀልባው በእሳት ተያያዘ።
ወንጀለኞቹ በድንበር ጠባቂዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፣ 11.85 ኪሎ ግራም ዕፅም ተገኝቷል።
በአዘርባጃን ሚዲያ እንደተዘገበው ከሆነ፣ በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች የኢራን ዜጎች ሲሆኑ፣ ስማቸውም ጉልሬዛ ጃቫድ አሊሬዛ (የተወለደው በፈረንጆቹ 1994) እና ቦርድባር ሚላድ ማንሱር (የተወለደው 1996) መሆናቸው ተረጋግጧል።

ቪዲዮ፡ ማህበራዊ ሚዲያ።
11 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.