ዶናልድ ትራምፕ ሱማሌላንድን እንደ ሀገር እውቅና የመስጠት ጉዳይን አሜሪካ እያጤነችበት ነው አሉ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዓርብ ዕለት እንደተናገሩት አስተዳደራቸው ሶማሌላንድ ለረጅም ጊዜ ስትጠይቀው የቆየችውን ዓለም አቀፍ ዕውቅና በንቃት እያጤነቸው ነው ብለዋል።
“ጥሩ ጥያቄ ነው፣ እንዲያውም ሌላ ውስብስብ ጉዳይ ነው፣ ግን ያንን አሁን እየሰራንበት ነው ሲሉ ” በጉዳይ ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል።
ጥያቄው የቀረበው ትራምፕ በአዘርባጃን እና በአርሜኒያ መካከል የሰላም ስምምነት ባፈራረሙበት ወቅት ነው ።

12 months ago