Logo
FastMereja
#ይፈለጋል #ሼር

ይህ በፎቶዉ የሚትመለከቱት በነፍስ ግድያ ወንጀል የተጠረጠረ አቶ ቃለአብ ጌታቸዉ ተፈር ይባላል አድራሻዉ አዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የሆነዉ በአርባምንጭ ከተማ በዳሮስ ኢንተርናሽናል ሆቴል አንዲት ወጣት ዕድሜዋ 19 የሆነች የሺ እመቤት ሳጋሮ የተባለችዉ ከሱ ጋር እያለች ገሎ ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጎ ጠፍቷል።

በመሆኑም ሟች የሞተችበትን ጉዳይ የአ/ምንጭ ከተማ አስ/ር ፖሊስ የምርመራ ቡድን የተለያዩ መረጃዎችን በማሰባሰብ ተጠርጣርዉን እየፈለገ ቢሆንም ለጊዜዉ ያለበት አድራሻ ባለመታወቁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ይህን ተጠርጣር ያያችሁ ወይም ያለበትን የሚያታዉቁ ጥቆማ እንድታደርሱ የአርባምንጭ ከተማ አስ/ር ፖሊስ ጥሪ እያሰተላለፈ በሼር ጭምር ትብብር እንድታደርጉ በትህትና ይጠይቃል!!

ሐምሌ፦29/2017 ዓ.ም

መረጃ ስልኮቻችን 👉 0468814294
0468812382
እንድታሳዉቁን በአክብሮት እንገልፃለን!!

1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.