በአማራ ክልል የ2017ዓ.ም 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በቴክኖሎጅ በመታገዝ እርማቱ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎችም ውጤታችሁን ከታች በተቀመጡ ሁለት አማራጮች ማየት የምትችሉ ሲሆን፤
➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸዠችው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
1) 👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.e... የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2)👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም (First name) በማስገባት
3)👉ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡
❷ በተጨማሪም emacs_ministry_result_qmt_bot 👉 በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ለመጀመሪያ
👉start የሚለውን ይጫኑ!
👉በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ
👉ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ
👉በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ
➌በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ

የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)እና
የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
3)👉 የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን
4)👉 ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ
5)👉በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ።
🎯 ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡
Seledadotio

1 year ago