Logo
FIDEL POST NEWS
የሬስሊንጉ ንጉስ ሀልክ ሆገን አረፈ

ታዋቂው የነፃ ትግል (ሬስሊንግ) ተጫዋች የሆነው ሀልክ ሆገን በ71 ዓመቱ አረፈ

በሬስሊንግ ውድድር ተወዳጅ የሆነው ሆገን የህልፈቱ ዜና ብዙዎችን አሳዝኗል።

በአሜሪካ የምርጫ ቅስቀሳ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርገው ሆገን፣ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ደጋፊ የነበረ ሲሆን በኋላ ላይ የትራምፕ ደጋፊ ሆኖ ቅስቀሳ ሲያደርግ ነበር።

ሀልክ ሆገን ከተወነባቸው ፊልሞች መካከል Rocky III (1982) ከሲልቨር ስታለን ጋር፣ No Holds Barred (1989)፣ Suburban Commando, Mr. Nanny and Santa with Muscles ይጠቀሳሉ።
1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.