የኢትዮጵያ የማይበገር የደኅንነት ቁመና እና የተቋማዊ ሪፎርም ስኬቶች
***************
ሰፊ መልክዓ ምድር እና ትልቅ የሕዝብ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ ብሔራዊ ህልውናዋን ለማስጠበቅ እና ዘላቂ ሰላሟን ለማረጋገጥ አስተማማኝ የመከላከያ እና የደኅንነት አቅም መገንባት መሠረታዊ ጉዳይ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የደኅንነት ተቋማት ላለፉት ስምንት ዓመታት ያካሄዱት መዋቅራዊ እና ቴክኖሎጂያዊ ማሻሻያ የሀገር ውስጥ ወታደራዊ ምርትን በማሳደግ፣ የሳይበር ምህዳር ጥበቃን በማጠናከር፣ ዘመናዊ የፖሊስ አወቃቀርን በመዘርጋት እና የባሕር ኃይልን እንደገና በመገንባት ረገድ ሙሉ ዝግጁነት ያለው ቁመና ፈጥሯል።
ይህ ሁለንተናዊ አቅም ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ያላትን የፀረ-ሽብርተኝነት እና የሰላም ማስከበር ሚና ከማጠናከሩ ባሻገር፣ የቀይ ባሕር እና የቀጣናውን ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚያስችል የጽናት መሠረት ጥሏል።
በመከላከያ ሪፎርም የተገኘው ትልቁ ስኬት በራስ አቅም የመቆም እና የቴክኖሎጂ ሽግግርን የማፋጠን አቅም ነው።
የመከላከያ ኢንዱስትሪው በተደረገለት መዋቅራዊ ማሻሻያ የሠራዊቱን የወታደራዊ ቁሳቁስ እና የትጥቅ ፍላጎት በሀገር ውስጥ የማምረት አቅሙን በከፍተኛ ደረጃ አሳድጓል።
የመከላከያ ሎጂስቲክስ መዋቅር በምርምር እና ልማት ውስብስብ ወታደራዊ መሣሪያዎችን የመጠገን፣ የማሻሻል እና የመገጣጠም አቅም ገንብቷል።
ይህ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለወታደራዊ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ለሲቪል ኢንዱስትሪ ዕድገት መሠረት በመሆን ለኢኮኖሚው ትልቅ አቅም ፈጥሯል።
ከሁሉም በላይ ደግሞ ለትጥቅ ግዢ የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ በመቀነስ ኢትዮጵያ በውጭ ገበያ ላይ የነበራትን ወታደራዊ ጥገኝነት በእጅጉ እንድትቀንስ አድርጓል።
ዘመናዊ የውጊያ ቴክኖሎጂዎችን ከሀገር ውስጥ ምርት ጋር በማቀናጀት የመከላከል አቅምን ወደ ላቀ ደረጃ አሸጋግሮታል።
በሀገር ውስጥ የተመረቱ ዘመናዊ ሰው አልባ አውሮፕላኖች፣ የላቀ የአየር ኃይል ቁመና እና የመድፎች ሥርዓት የተቀናጀ አሠራርን በመፍጠር ማንኛውንም ስጋት በአጭር ጊዜ ውስጥ የማክሸፍ አቅም ተገንብቷል።
ሌላው የደኅንነት መዋቅሩን ጥንካሬ ይበልጥ የተሟላ የሚያደርገው ደግሞ በፌዴራል ፖሊስ ላይ የተተገበረው ስኬታማ ሪፎርም ነው።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ባለፉት ዓመታት ባደረገው መዋቅራዊ እና ቁመናዊ ለውጥ፣ የራሱን ዘመናዊ የአቪዬሽን ኃይል በማቋቋም፣ የፎረንሲክ ምርመራ አቅሙን በቴክኖሎጂ በማዘመን እና የሰው ኃይሉን በከፍተኛ ሁኔታ በማብቃት የውስጥ ሰላምን በማስከበር ረገድ ትልቅ እመርታ አሳይቷል።
የደንብ ልብስ እና ትጥቅ ማሻሻያዎችን ከማድረግ አልፎ፣ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የተደራጁ ወንጀሎችን፣ የኢኮኖሚ አሻጥሮችን እና ቀውሶችን በፍጥነት የመቆጣጠር አቅም ፈጥሯል።
የፌዴራል ፖሊስ ሪፎርም በሕዝብ ዘንድ የፈጠረው አመኔታ የኢትዮጵያን የውስጥ ደኅንነት ይበልጥ አስተማማኝ አድርጎታል።
የፖሊስ እና የመከላከያ አቅም ከደኅንነት ተቋማት ጋር ያለው ጠንካራ አጋርነት ሌላው የሪፎርሙ ስኬት ነው።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (INSA) እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት (NISS) የሳይበር እና መረጃ ምህዳሩን ከመጠበቃቸውም በላይ መረጃን መሠረት ያደረገ ቅድመ-መከላከል በመተግበር ብሔራዊ እና ቀጣናዊ ደኅንነትን በአስተማማኝ ሁኔታ አስጠብቀዋል።
የመከላከያ፣ የፖሊስ፣ የደኅንነት እና የሳይበር ተቋማት ጥምረት ለብሔራዊ ህልውና የማይበገር የብረት ክንድ ሆኗል።
በሌላ በኩል ፈርሶ የነበረው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል እንደገና ተደራጅቶ ወደ ሥራ መግባቱ የቀጣናውን የባሕር ደኅንነት ለማስጠበቅ ትልቅ ምዕራፍ ነው።
ባሕር ኃይሉ ባከናወናቸው የተቋም ግንባታ እና የሰው ኃይል ሥልጠናዎች የወደፊት የባሕር ላይ ደኅንነትን የሚያስከብር አቅም ፈጥሯል።
በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ የባሕር ወሰን ላይ በተካሄደው የብሪክስ ፕላስ የባሕር ኃይል ልምምድ ላይ መሳተፉ ዓለም አቀፍ ዕውቅናው፣ የሎጅስቲክስ ቅንጅቱ እና የቴክኒክ ብቃቱ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረሱ ማረጋገጫ ነው።
በሀገር ውስጥ የሚመረት ወታደራዊ ኢንጂነሪንግ እና የተቀናጀ የደኅንነት ተቋማት ቁመና ኢትዮጵያ በውጭ ኃይሎች ላይ ያላትን ጥገኝነት በመቀነስ፣ የውጭ ፖሊሲዋን እና የማክሮ ኢኮኖሚ ውሳኔዎቿን ያለ ውጫዊ ጫና በገለልተኝነት እንድትወስድ ስትራቴጂያዊ ነፃነት ሰጥቷታል።
ይህ ነፃነት እና የተቀናጀ የደኅንነት አቅም የውስጥ እና የውጭ ስጋቶችን የመመከት ሙሉ ብቃት በመፍጠር ለቀጣናው እና ለቀይ ባሕር አካባቢ ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት የማይበገር ምሰሶ ሆኖ ይቀጥላል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #endf #defensereform #strategicautonomy #hornofafrica #redseasecurity #insa #niss #brics

10 days ago