Logo
FastMereja
የመንገድ ፅዳት ሰራተኞች ተቀጡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከመንገድ የጠረጉትን ቆሻሻ በፍሳሽ ማስወገጃ በመድፋት ደንብ የተላለፉ የመንገድ ፅዳት ሰራተኞች በገንዘብ በመቅጣት በዲሲፕሊን እንዲጠየቁ ማድረጉ አስታወቀ።

ባለስልጣኑ በለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 08 በተለምዶ ሳፋሪ አካባቢ በመንገድ ፅዳት የተመደቡ ሰራተኞች በአካባቢውን መንገድ አፅድተው የሰበሰቡትን ቆሻሻ ቱቦ ውስጥ ሲደፉ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት 2 ሺህ ብር በመቅጣት የደፉትን ቆሻሻ እንዲያነሱት ተደርጓል።

መረጃው፡-የባለሥልጣኑ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡

1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.