ሞባይሌ ጠፋ፣ ገንዘቤ ተሰረቅኩ የማይሉባት ከተማ
#ethiopia | በጃፓኗ ቶኪዮ ከተማ ስልክዎን ወይም የገንዘብ ቦርሳዎን ቢጥሉ እንኳን ተስፋ አይቁረጡ።
ምክንያቱም ዕቃዎ በአስተማማኝ ሁኔታ ወደ እጅዎ የመመለስ አጋጣሚው በጣም ከፍተኛ ነውና።
እንደ ቶኪዮ ፖሊስ መረጃ ከሆነ ከተጣሉ የሞባይል ስልኮች ውስጥ 83 በመቶ የሚሆኑት ለባለቤቶቻቸው ተመልሰዋል።
ከተጣሉ የገንዘብ ቦርሳዎች ውስጥ ደግሞ 65 በመቶ የሚሆኑት አንድም እቃ ሳይጎድል ለባለቤቶቻቸው ደርሰዋል ሲል ፖሊስ ገልጿል።
ሚሊዮኖች በሚኖሩባት ትልቅ ከተማ ውስጥ ይህን ያህል የጠፋ ዕቃ የመመለስ ምጣኔ ማየት በእውነትም አስደናቂ አድርጎታል።
ለዚህ ዋና ሚስጥሩ የጃፓን ህዝብ ስነ ምግባር ነው።
በጃፓን ህፃናት ገና በህጻንነታቸው የእኔ ያልሆነን ነገር አላነሳም ካገኘሁም አስረክባለሁ በሚል መልካም ስነ ምግባር ተኮትኩተው ስለሚያድጉ ነው ተብሏል።
ከህጉ በላይ የህብረተሰቡ ባህላዊ እሴት ትልቅ ቦታ አለው።
የሰውን ዕቃ ወስዶ ማስቀረት በጃፓናውያን ዘንድ ነውር እና ወንጀል ነው።
ስለሆነም በቶኪዮ የገንዘብ ቦርሳዎን ስለጣሉ ብቻ ሌላ ሰው ዕድሌ ቀንቶኝ ሀብታም ሆንኩ ብሎ አይደሰትም ይልቁንም ዕቃዎ ተፈልጎ እጅዎ የመግባት ዕድሉ ሰፊ ነውና።
የሌላውን አለመመኘት እና ታማኝነት ለሀገርም ለወገንም በረከት ነው!
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #tokyo #japan #culture #goodnews #honesty

1 month ago