1 month ago
በስራ ሰዓት እንቅልፍ የፈቅደው ኩባንያ
* ኩባኒያው ምርታማነትን ለመጨመር የወሰድኩት እርምጃ ነው ብሏል
#ethiopia | በጃፓን ቶኪዮ የሚገኝ አንድ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ለሰራተኞቹ በስራ ሰዓት ከ30 እስከ 45 ደቂቃ የሚያርፉበት ልዩ የእንቅልፍ ክፍሎችን አዘጋጅቷል።
ኩባንያው ሰራተኞቹ በስራ ሰዓት ውስጥ ከ30 እስከ 45 ደቂቃ የሚደርስ የእንቅልፍ ጊዜ እንዲወስዱ ፈቅዷል።
ኩባኒያው ለዚሁ አላማ የሚሆኑ ዘመናዊና ልዩ የማረፊያ ክፍሎችንም አዘጋጅቷል ተብሏል።
እንደ ኩባንያው ማብራሪያ ከሆነ ሰራተኞች ከሰአት በኋላ አጭር የእንቅልፍ እረፍት ሲወስዱ የአእምሮ ንቃታቸው የስራ ፍላጎታቸውና አጠቃላይ ምርታማነታቸው በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል ብሏል።
የሚታየውን የድካም ስሜት በማስወገድ የተሻለ የፈጠራና የስራ ብቃት ለማስመዝገብ አሰራሩ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #japan #tokyo #workculture #productivity #technews

ሞባይሌ ጠፋ፣ ገንዘቤ ተሰረቅኩ የማይሉባት ከተማ
#ethiopia | በጃፓኗ ቶኪዮ ከተማ ስልክዎን ወይም የገንዘብ ቦርሳዎን ቢጥሉ እንኳን ተስፋ አይቁረጡ።
ምክንያቱም ዕቃዎ በአስተማማኝ ሁኔታ ወደ እጅዎ የመመለስ አጋጣሚው በጣም ከፍተኛ ነውና።
እንደ ቶኪዮ ፖሊስ መረጃ ከሆነ ከተጣሉ የሞባይል ስልኮች ውስጥ 83 በመቶ የሚሆኑት ለባለቤቶቻቸው ተመልሰዋል።
ከተጣሉ የገንዘብ ቦርሳዎች ውስጥ ደግሞ 65 በመቶ የሚሆኑት አንድም እቃ ሳይጎድል ለባለቤቶቻቸው ደርሰዋል ሲል ፖሊስ ገልጿል።
ሚሊዮኖች በሚኖሩባት ትልቅ ከተማ ውስጥ ይህን ያህል የጠፋ ዕቃ የመመለስ ምጣኔ ማየት በእውነትም አስደናቂ አድርጎታል።
ለዚህ ዋና ሚስጥሩ የጃፓን ህዝብ ስነ ምግባር ነው።
በጃፓን ህፃናት ገና በህጻንነታቸው የእኔ ያልሆነን ነገር አላነሳም ካገኘሁም አስረክባለሁ በሚል መልካም ስነ ምግባር ተኮትኩተው ስለሚያድጉ ነው ተብሏል።
ከህጉ በላይ የህብረተሰቡ ባህላዊ እሴት ትልቅ ቦታ አለው።
የሰውን ዕቃ ወስዶ ማስቀረት በጃፓናውያን ዘንድ ነውር እና ወንጀል ነው።
ስለሆነም በቶኪዮ የገንዘብ ቦርሳዎን ስለጣሉ ብቻ ሌላ ሰው ዕድሌ ቀንቶኝ ሀብታም ሆንኩ ብሎ አይደሰትም ይልቁንም ዕቃዎ ተፈልጎ እጅዎ የመግባት ዕድሉ ሰፊ ነውና።
የሌላውን አለመመኘት እና ታማኝነት ለሀገርም ለወገንም በረከት ነው!
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #tokyo #japan #culture #goodnews #honesty

4 months ago
A decade of connecting cultures and continent. We are honored to celebrate 10 years of service to Japan. Thank you to our passengers and partners who have supported our journey between Addis Ababa and Tokyo over the past decade. #ethiopianairlines #tokyo #narita

Sponsored by
Surafel

9 months ago
ዩኒክሎ (UNIQLO) የጃፓን ነጻ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም 2026
ሙሉ ወጪው የተሸፈነ (Fully Funded) የ6 ቀናት የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም በቶኪዮ፣ ጃፓን!
📍 የሚሸፈኑ ወጪዎች፦
✈️ የደርሶ መልስ የአየር ትኬት
🏨 የሆቴል መኖሪያ
🍱 የምግብ ወጪ
🛂 የቪዛ ድጋፍ እና ኢንሹራንስ
✅ መስፈርቶች፦
• ማንኛውም ሀገር ዜጋ ማመልከት ይችላል።
• ምንም አይነት የክፍያ ፎርም የለውም።
• የIELTS/TOEFL የቋንቋ ብቃት ውጤት አያስፈልግም።
📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ የካቲት 13፣ 2018 ዓ.ም
🔗 ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ፦
https://opportunitiescorne...

10 months ago
RIKEN CBS Summer Program 2026 in Japan
(Fully Funded)
Apply: https://opportunitiescorne...
2 Months Internship in Tokyo. Open to all Nationals.
The Program Covers Airfare, Accommodation, Stipend.
Deadline: 7th Jan 2026
#opportunitiescorners #japan

1 year ago
ኢትዮጵያዊ ያለወርቅ
#ethilpia | ኬንያ በ800 ሜትር ሴቶች የወርቅ ሜዳሊያ ማግኘቷን ተከትሎ በ7 የወርቅ ሜዳሊያ በአለም ሻምፒዮናው ታሪክ ትልቁን ውጤቷን አስመዝግባለች።
ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ሁለት የብር እና ሁለት ነሐስ በድምሩ አራት ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቅቃለች።
ኢትዮጵያ ባገኘቸው የሜዳልያ ብዛት መሰረት አጠቃላይ ከተሳታፊ ሀገራት 21ኛ ደረጃ በመያዝ የቶኪዮ ቆይታዋን ቋጭታለች፡፡
አሜሪካ 13 ወርቅ 5 ብር እና 4 ነሃስ በድምሩ 22 ሜዳሊያዎች በማግኘት ከዓለም 1ኛ በመሆን ሻምፒዮናውን በበላይነት ማጠናቀቅ ችላለች፡፡
በጃፓን ቶኪዮ ሲካሄድ የቆየው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል።
Medal Table 🏅 🥈 🥉
World Athletics Championship Tokyo 2025.
Sponsored by
Surafel
Comments