የ1 ቢሊዮን ዶላር የፋይናንስ ስምምነት ተፈረመ ⵑⵑ
#ethiopia | የኢትዮጵያ መንግስት እና የዓለም ባንክ የ1 ቢሊዮን ዶላር የፋይናንስ ስምምነት የተፈራረሙ ሲሆን ስምምነቱ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና ሁሉን አቀፍ እድገትን ለመደገፍ ያግዛለል ተብሏል ፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ እና የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር መርየም ሳሊም እንደተፈራረሙ ቅዳሜ ገበያ ከገንዘዘብ ሚኒስቴር ያገኘችው መረጃ ያሳያል ፡፡
#ቅዳሜገበያ

1 year ago