የዛሬ ምሽት ዜና መፅሔት ጉዳዮች
👉የምክክር ሂደቱ ወደ ተስፋ ሰጪ ደረጃ ላይ እየደረሰ ይገኛል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ፡፡
👉የአምስት ሚሊየን ኮደርሶች ስልጠና ለስራ ፈጠራ ፣ ለትምህርት እና ኢኖቬሽን ዝግጁነት የሚጠቅም ትልቅ ሀገራዊ ውጥን ስለመሆኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ተናግረዋል።
👉ወደብ አልባነት በኢኮኖሚው በተለይም በሀገሪቱ የወጪ ገቢ ንግድ ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ እያሳደረ ነው? የዘርፉን ባለሙያዎች ጠይቀንበታል ።
👉የኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት 1,800 ሜጋ ዋት ኃይል በማመንጨት የኦሞ ወንዝን እምቅ ሀብት ወደ ኃይልና ልማት የመቀየር ትልቅ ተስፋ ሆኗል።
👉በሙስና እና ህገወጥ ድርጊቶች ላይ የተወሰደው የህግ ተጠያቂነት እርምጃ፤ በህዝቡ ዘንድ ተስፋን እንደሚፈጥር እና ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚረዳ መሆኑን የህግ ባለሙያዎች ተናግረዋል።
👉አሜሪካ መግለጫዎቿ እና ድርጊቶቿ እየተጣጣሙ አይደለም ስትል ሩስያ ከስሳለች።
ስፖርት - ዛሬ የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች
የእለቱ አብይ ርእሰ ጉዳዮች በዝርዝር እና በትንታኔ
የዜና ክፍል ጋዜጠኞች እነዚህን ጨምሮ ሌሎች ዘገባዎችን አካተው በፋና
የምሽቱ ዜና መጽሔት ሊያስደምጧችሁ ዝግጁ ናቸው።
ሳሙኤል እንዳለ ይጠብቃችኋል።
በኤፍ ኤም 98.1 እና በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ ኤፍ ኤሞቻችን እንዲሁም በ www.fanamc.com በመላው ሀገሪቱና በዓለም ዙሪያ ስርጭታችንን መከታተል ትችላላችሁ።
ከምሽቱ 1 ሰዓት ይጠብቁን

2 hours ago