እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ?!
የስራ ሳምንቱን እነዚህን ባልትናዎች በማዘዝ ወይም ለሚፈልግ ሰው እንዲዳረስ ይሄን ማስታወቂያ ሼር በማድረግ እንጀምረው!
በአጋጣሚ የባህር ዳር ሽሮና በርበሬን ከቀመሳችሁ ከዛ በኃላ ሌላ ጣዕም ከጉሮሮአችሁ ለማውረድ እንደምትቸገሩ ታውቃላችሁ። ካላወቃችሁ ደግሞ እህታችን Yordi Wasihun እነዚህን ተወዳጅ ጣዕም ያላቸውን ባልትናዎች ከእናት ቤት በንፅህና በማዘጋጀት ወደ አዲስ አበባ አምጥታ መሸጥ ጀምራለች ሞክሩት።
✅️በርበሬ
✅️የባህርዳር ሽሮ
✅️የተነጠረ ቅቤ
✅️የተወቀጠ ኑግ
✅️ሰሊጥ
✅️ተልባ
✅️በሶ
ስትፈልጉ በ0986566696 ደውላችሁ እዘዟት!
በደስታ የምንጨርሰው ስኬታማ የስራ ሳምንት ይሁንልን🙏

7 hours ago