ውድ ቤተሰቦቻችን በትላንትናው እለት 11 ሰአት አካባቢ ሀያት ሆሴ ሪልስቴት ወደ ሀያት 49 በሚወስደው እግረኛ መንገድ ላይ ልበ ብርሀን የሆኑት ሄራንና ሶሊያና በቀረፃ መሀል ከታች የምትመለከቱት GODOX የሚል የድምፅ መቅጃ ኒክማይክ ወድቆ ጠፍቶብናል በመሆኑም ያገኛችሁ ሰዎች በዚህ ስልክ ቁጥር ብትደውሉል ብለን በትህትና እንጠይቃለን ለምታደርጉልን ትብብር ከወዲሁ እናመሰግናለን +251 96 553 1422 /0902999393::
2 days ago