ደም ልገሳ
Child Wellbeing Volunteer አባላት የፊታችን ቅዳሜ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው ብሔራዊ የደም ባንክ ደም ይለግሳሉ።
እርሶም ተጋብዘዋል🙏
ልጆች፣ ወላዶች፣ በአደጋ ምክንያትና በህመም ሌሎችም ለሚገጥማቸው የደም እጥረት ምላሽ በመስጠት የመፍትሔ አካል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፤ አንድ ጊዜ የሚሰጥ ደም የሶስት ሰው ህይወት ይታደጋል።
ደም የመለገስ ትሩፋት
የወገንን ህይወት በመታደግ እርካታ ይገኛል ፣ አዲስ የደም ሴል ምርትን ያነቃቃል፣ የካንሰር ተጋላጭነትና የልብ ድካም ይቀንሳል፣ ክብደት ለመቀነስ እና ነፃ የጤና ምርመራ ማግኘት በዋናነት ከሚጠቀሱት ጥቅሞች መካከል ይገኙበታል።
Child Wellbeing Volunteer

1 year ago