"ወንድሜ ፑቲን መጸዳጃ ቤት ሆኜ አጠቃላይ የሩስያን የጂፒኤስ ስርዓት ማቋረጥ እችላለሁ" ኢሎን መስክ
#ethiopia | ስታርሊንክ በስትራቴጂካዊ እንቅስቃሴዎቻችን ላይ ጣልቃ እየገባበት ያለበትን ምክንያት እንዲያስረዳ ለኢሎን መስክ የ48 ሰዓት የጊዜ ገደብ ከተሰጠውና "ትዕግስታችንን አትፈታተን" የሚል ማስጠንቀቂያ ከቀረበበት በኋላ ቢሊየነሩ አሻፈረኝ ብሏል።
መስክ ለቀረበበት ማስጠንቀቂያ በሰጠው ቀጥተኛና ያልተጠበቀ ምላሽ "ወንድሜ ከመጸዳጃ ቤት ቁጭ ብዬ በስልኬ ብቻ የሀገራችሁን ሙሉ የጂፒኤስ (GPS) ስርዓት ማቋረጥ እችላለሁ" በማለት መልስ ሰጥቷል።
ይህ ድፍረት የተቀላቀለበትና ያልተጠበቀ ምላሽ ባለሃብቱ ላይ ምን መዘዝ ይዞበት እንደሚመጣ ወደፊት የምናየው ቢሆንም አንዳንዶች ''ፑቲን ሚሳዔል እንዳይተኩስበት ፈርተናል'' በማለት ተሳልቀዋል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

15 hours ago