Logo
FastMereja
አባይ ሆምስ ሪል እስቴት ሀምሌ 25 በአዲስ ነገር! ለመኖሪያ አገልግሎት ብቻ የሚውል አዲስ ፕሮጀክት ይዞላቸሁ የመጣው አባይ ሆምስ ሪል እስቴት፤ የተለያየ ስፋት ያላቸው የባለ አንድ፣ ባለ ሁለት፣ ባለ ሶስት መኝታ ቤት አማራጮችን ይዞላችሁ መቷል።

ይህን ፕሮጀክት በይፋ ለማስጀመርም ሀምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ሜክሲኮ ጠማማ ፎቅ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው ቢሮው ልዩ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ይህን ፕሮጀክት ለመጀመርያ ጊዜ ከሚያዩት መካከል በመሆን የዚህ የማይደገም ልዩ የዋጋ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

አባይ ሆምስ ሪል እስቴት
ጊዜው የአባይ ነው!

12 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.