ከቃል በላይ የሆነ ምስጋና እንሆ 🙏
አንድ አንድ ጊዜ በቃላት መግለፅ የሚከብድ ስሜት አለ ብዙ ማለት ፈልጋችሁ የማትችሉበት ይህ ነው የገጠመኝ። ባጭሩ እጅግ አብዝቼ አመሰግናለሁ ። ስለ እኔ ለፃፋችሁ ወዳጆቼ በሙሉ የምታውቁኝ የማታውቁኝ ለዘገባችሁ ሚዲያዎች ለቤተሰቦቼ ለማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቼ በታናሽ ወንድማችሁ ትንሽ የጥረት ፍሬ ላስደሰታችሁ በሙሉ ከልብ በመነጨ ትህትና አመሰግናለሁ 🙏🙏
አንድ ነገር ግን አትርሱ ሰው ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነው እና መልካም ፍፃሜው ያማረ ይሆን ዘንድ በየሀይማኖታችሁ በፀሎት አትርሱት 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ 🙏
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
@ጉርሻፔጅ
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
NBC Ethiopia
FastMereja.com

1 month ago