Logo
FastMereja
ሰበር ዜና፡ የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ተቀየረ ሞሮኮ ባለክብር ሆናለች!
#fastmereja I ​የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት ላይ አስደንጋጭ ተብሎ የተገመተ አዲስ ውሳኔ አሳልፏል። የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጨዋታው ሳይጠናቀቅ ሜዳውን ጥሎ በመውጣቱ ምክንያት፣ ካፍ ጨዋታውን በሽንፈት (Forfeit) እንዲመዘገብ ወስኗል።

​ካፍ ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት፣ ሞሮኮ የፍጻሜውን ጨዋታ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸናፊ እንድትሆን ተደርጓል።

​የሴኔጋል ተጫዋቾች በጨዋታው መሃል ሜዳውን ጥለው መውጣታቸው "የውድድር ደንብ መጣስ" ተብሎ በመፈረጁ፣ ቡድኑ ዋንጫውን እንዲያጣ ምክንያት ሆኗል።

​በዚህም መሠረት የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ባለክብር ሞሮኮ መሆኗ በይፋ ተረጋግጧል።
#ስፖርት

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.