ለሹፌር አየለ እውነቱ የአጋርነት ጥሪ
የቻልነውን በማገዝ ከጎኑ እንቁም
#ethiopa | ከአንድ ዓመት በፊት በሥራ ላይ እያለ በሽፍቶች ጥቃት ደርሶበት ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው ሹፌር አየለ እውነቱ፣ በአሁኑ ወቅት በከባድ የሕክምና ወጪ ውስጥ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ይሰራበት የነበረው ግዮን ባስ (ጉምሳ ትሬዲንግ) እስካሁን ምንም ዓይነት እገዛ ያላደረገለት ሲሆን፣ ሕክምናውን እየተከታተለ ያለው በራሱ፣ በቤተሰቦቹና በወዳጆቹ ድጋፍ ብቻ ነው።
ብዙዎቻችሁ አየለን ማገዝ እንደምትፈልጉ በገለጻችሁት መሠረት፣ ይሄው አሁን የአጋርነት ቻሌንጅ ተጀምሯል።
ሁላችንም አቅማችን የፈቀደውን በማድረግ ለዚህ ወንድማችን ደራሽ እንሁን።
የመርጃ የባንክ አካውንት መረጃ፦
* ስም፦ አየለ እውነቱ (Ayele Ewnetu)
* ባንክ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
* የአካውንት ቁጥር፦ 1000272830178
ለተጨማሪ መረጃ፦
በቀጥታ በስልክ ቁጥር 0911 57 44 27 ደውላችሁ ልታነጋግሩት ትችላላችሁ።
የሹፌሮች ስቃይ ይቁም! ዛሬ ለእሱ ስንደርስ ነገ ለሌላው ተስፋ እንሆናለን።
#አየለእውነቱ #ለወገንደራሽ #ኢትዮጵያ #ሹፌሮች #አጋርነት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

3 months ago