3 months ago
ለሹፌር አየለ እውነቱ የአጋርነት ጥሪ
የቻልነውን በማገዝ ከጎኑ እንቁም
#ethiopa | ከአንድ ዓመት በፊት በሥራ ላይ እያለ በሽፍቶች ጥቃት ደርሶበት ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው ሹፌር አየለ እውነቱ፣ በአሁኑ ወቅት በከባድ የሕክምና ወጪ ውስጥ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ይሰራበት የነበረው ግዮን ባስ (ጉምሳ ትሬዲንግ) እስካሁን ምንም ዓይነት እገዛ ያላደረገለት ሲሆን፣ ሕክምናውን እየተከታተለ ያለው በራሱ፣ በቤተሰቦቹና በወዳጆቹ ድጋፍ ብቻ ነው።
ብዙዎቻችሁ አየለን ማገዝ እንደምትፈልጉ በገለጻችሁት መሠረት፣ ይሄው አሁን የአጋርነት ቻሌንጅ ተጀምሯል።
ሁላችንም አቅማችን የፈቀደውን በማድረግ ለዚህ ወንድማችን ደራሽ እንሁን።
የመርጃ የባንክ አካውንት መረጃ፦
* ስም፦ አየለ እውነቱ (Ayele Ewnetu)
* ባንክ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
* የአካውንት ቁጥር፦ 1000272830178
ለተጨማሪ መረጃ፦
በቀጥታ በስልክ ቁጥር 0911 57 44 27 ደውላችሁ ልታነጋግሩት ትችላላችሁ።
የሹፌሮች ስቃይ ይቁም! ዛሬ ለእሱ ስንደርስ ነገ ለሌላው ተስፋ እንሆናለን።
#አየለእውነቱ #ለወገንደራሽ #ኢትዮጵያ #ሹፌሮች #አጋርነት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

7 months ago
አስቸኳይ የነፍስ አድን ጥሪ ለመላው ኢትዮጵያውያን!!
#ethiopia | ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ስሙ ሃብታሙ ትርንጎ ይባላል።
ሃብታሙ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ካዛንቺስ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስትያን በስተጀርባ በቀድሞው ቀበሌ 35 ፀበሉ አካባቢ ነው። ሃብታሙ እንደማንኛችንም ፍፁም ጤነኛ፤ ሠርቶ አዳሪ እና ታታሪ፤ የእርሡን እና የቤተሠቡን ኑሮ ለማሻሻል የሚታትር ጠንካራ ወንድም ነበረ። ይሁን እንጂ አሁን ላይ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ባጋጠመው የጤና እክል ምክንያት በከፍተኛ ሥቃይ ውሥጥ ይገኛል።
በዚህም ምክንያት ባደረገው ህክምና ለጥቂት ግዜ እፎይታ አግኝቶ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ህመሙ ተባብሶ ህይወቱ አደጋ ላይ ወድቋል። ይህ ወንድማችን በድጋሚ ህክምና ለማድረግ የሚያስችል ምንም አይነት አቅም የለውም። ሥለሆነም የዚህን ምሥኪን ወንድም ህይወት ለመታደግ በአብሮ አደግ ወንድሞቹ እና በልበ ቀና ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ይገኛል።
በመሆኑም ይሄንን የምታዩ በጎ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አፋጣኝ እርዳታችሁን እንድታደርጉለት ይማፀናል።
ለዚሁ በጎ አላማ በጋራ የተከፈተ የባንክ ሂሣብ ቁጥር
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPA
1000728942715 /ሳሙኤል ኀይሉ/ግርማ ዮሃንሥ/በሀይሉ ባህሩ
ስለ ወንድማችን ሃብታሙ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
0911421138/0911071178/029018906 መጠቀም ይችላሉ።
የወንድማችንን ህይወት ከፈጣሪ ቀጥሎ እንታደገው ዘንድ ሁላችሁም ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ ይተባበሩን።