Logo
Getu Temesgen
🎭 "እንዝታ" ትውፊታዊ ቴአትር — በባህር ዳር!
#ethiopia | ​በታሪካዊ ትውፊት የተዋቀረውና በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "እንዝታ" የተሰኘው ትውፊታዊ ቴአትር፣ ነገ መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ለእይታ ይቀርባል።

የጥበብ አፍቃሪዎች ሁሉ በዚህ ልዩ መድረክ ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።

​ የዝግጅቱ ቦታ እና ሰዓት
​ቦታ፦ ባህር ዳር ከተማ፣ በሙሉዓለም ባሕል ማዕከል
​ቀን፦ ነገ መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም
​
​ደራሲያን፦
ደሳለኝ ድረስ (መረዋ) እና ንብረት ያለው
​አዘጋጅ፦ አባይነህ በለጠ
​ረዳት አዘጋጅ፦ ህሩይ አበበ
​ፕሮዳክሽን ማናጀር፦ ይስማው ዮሐንስ
​መብራት፦ ደጉ ሙልጌታ
​ስፖት ላይት፦ መንግስቱ መኮንን
​መድረክ ግንባታ፦ ሙልጌታ አለኸኝ
​ድምጽ ግብዓት፦ በለጠ ወንዴ
​አልባሳት እና ቁሳቁስ፦ የዝና አዱኛ

​🎭 ተዋንያን
​በርካታ ተሰጥኦ ያላቸው ተዋንያን በመድረኩ ላይ ይከሰታሉ፦

​ግዮን አለምሰገድ፣ አሳሱሁ መንግሥቱ፣ ይታየው አንዴ፣ ያለምስራ ገድፍ፣ ጊዜኔው አዲስ፣ መማር አለባቸው፣ ስዩም መኮነን፣ አመልማል ተክሉ፣ ብርሃኑ ውብአየሁ፣ ተዋቸው ወረታው፣ አመለወርቅ ወንዲራድ፣ ማስተዋል አድማሱ፣ ይኽነው ባለህ እና ሌሎችም።

​ፕሮዳክሽን
​የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ዝክረ ታሪክ ጽሕፈት ቤት

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#enzita #traditionaltheatre #ethiopiantheatre #bahirdar #mulualemculturalcenter #amharaculture #ethiopianarts #ethiopianhistory #culturalheritage #bahirdarevents

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.