Logo
Getu Temesgen
📢 #ታሳ_ታሳ_ታሳ
— የሟቾች ቁጥር 99 ደርሷል (አጣዳፊ የድጋፍ ጥሪ)
#ethiopia | ​በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በደረሰው አስከፊ የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አስታውቋል።

ይህ ወቅታዊና ልብ ሰባሪ መረጃ የሁላችንንም ርብርብ ይሻል።

​የሟቾች ቁጥር፦
እስካሁን በተደረገው ፍለጋ በሦስቱ ወረዳዎች የ99 ወገኖች አስክሬን ተገኝቷል።

​አስከፊነቱ፦
አደጋው ድንገተኛና መጠነ ሰፊ በመሆኑ አሁንም ተጨማሪ የጉዳት መረጃዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተሰግቷል።

​አሁናዊ ሁኔታ፦
በሕይወት የተረፉ ወገኖች መጠለያ፣ የምግብና የሕክምና እርዳታ በአስቸኳይ ይፈልጋሉ።

​ #ለወገን_ደራሽ_ወገን_ነው — እንዴት መርዳት ይቻላል?

​በአደጋው የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመደገፍና የተደቀነውን ስጋት በጋራ ለመወጣት የሚከተሉት የባንክ አካውንቶች በይፋ ተከፍተዋል፦

​የጋሞ ልማት ማህበር
(Gamo Development Association)
​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦
1000021467174

​የጋሞ ዞን አደጋ ስጋት
(Gamo Zone Disaster Risk Management)
​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦
1000321312865

​📢 የሁላችንም ግዴታ
​የወገኖቻችን እንባ እንዲታበስና የተረፉትም ተገቢውን ድጋፍ እንዲያገኙ፦
​በአቅማችን ያለውን የገንዘብ ድጋፍ እናድርግ።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) ሚዲያና ኮሙኒኬሽንስ 10,000 ( አሥር ሺህ ብር ) ድጋፍ አድርጓል።

​ይህንን መረጃ #ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ እናግዝ።

​ፈጣሪ ለሟች ቤተሰቦች መጽናናትን ይስጥልን!

​#ጋሞ #ደቡብኢትዮጵያ #መሬትናዳ #የጎርፍአደጋ #ለወገንደራሽወገንነው #ኢትዮጵያ #gamo #ethiopia #emergencysupport #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.