Logo
FIDEL POST NEWS
"ነጃሽ ለሀገር" የጎዳና ላይ ኢፍጣር በመስቀል አደባባይ ተካሄደ

​በዚህ የጎዳና ኢፍጣር መርሐግብር ላይ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ መልዕክት አስተላልፈዋል።

​ፕሬዝዳንቱ ረመዳን የመረዳጃና የመተሳሰቢያ ወር መሆኑን በመጥቀስ፣ ምዕመኑ "ማዕድ በማጋራት በችግር ውስጥ ያሉትን ወገኖች መደገፍ ይገባል" ብለዋል።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለሀገር ልማት እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ የሚያኮራ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።
5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.