በኢራን አደባባዮች የአስር ሺዎች ቁጣ፦ "አንገዛም፣ አንሸነፍም!"
የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ መገደላቸውን ተከትሎ፣ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራውያን በቴህራን እና ቁም ከተሞች ዛሬ ለሊት አደባባይ በመውጣት መጠነ ሰፊ የድጋፍ ሰልፍ እያደረጉ ይገኛሉ።
ሰልፈኞቹ "አንገዛም! አንሸነፍም!" በሚሉ መፈክሮች የታጀቡ ሲሆን፣ ለሟቹ መሪ ያላቸውን ጽኑ ታማኝነት እየገለጹ ነው።
በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ምስሎች ላይ እንደሚታየው፣ ቁጣ የተሞላባቸው ሰልፈኞች "በቀል! በቀል!" እያሉ ሲጮሁ ተደምጠዋል።

3 months ago