እስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ፤ ህንድ ወደ እስራኤል
#ethiopia | በአፍሪካ ቀንድ ያለው ጂኦ-ፖለቲካዊ ትኩሳት በጨመረበት በዚህ ወቅት፣ የቀጠናውን የኃይል ሚዛን ሊቀይሩ የሚችሉ ሁለት ታላላቅ ጉዞዎች የዓለምን ትኩረት ስበዋል።
የሄርዞግ የአዲስ አበባ ጉዞ
የእስራኤል ፕሬዚዳንት ኢሳክ ሄርዞግ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ አዲስ አበባ ይገባሉ። የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ኢትዮጵያ በቀጠናው ካለባት ወቅታዊ ውጥረት እና እስራኤል በአፍሪካ ያላትን ተሰሚነት ለማሳደግ ከምትቀይሰው ስትራቴጂ ጋር ተዳምሮ ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ወደ ቴል አቪቭ ማቅናት
በተመሳሳይ ዕለት የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ወደ እስራኤል የሚያደርጉት ጉዞ ሌላኛው የዜና አውታሮች ትኩረት ነው። የህንድ እና የእስራኤል ወዳጅነት መጠናከር በኤዥያ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ፖለቲካዊ ይዘት እንደሚቀይረው ይታመናል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#ethiopia #israel #india #diplomacy #hornofafrica #geopolitics #isaacherzog #narendramodi_primeminister

5 months ago