Logo
Getu Temesgen
💔 ኑ - በአድዋ ሙዚየም አዳራሽ እንሰናበተው🕯️
[ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መሰናበት ይችላል ]
#ethiopia | ​የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት ታዋቂው ባለሙያ የአቶ አማን ፍስሃጽዮን የስንብት መርሃ ግብር

​📅 ዛሬ፣ ሐሙስ የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም.

​🕒 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የስንብት መርሃ ግብር ይደረጋል።

​አቶ አማን በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ ውስጥ ዘመናዊና ጥራት ያለው የቴሌቪዥን ስርጭት እንዲኖር ካደረጉ ቀዳሚ ባለሙያዎች አንዱ ነበሩ።

ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን ሰራተኞች በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።

​ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን። 🙏🕯️ #ሼር #share

​#amanfissehazion #ebs #ebsworldwide #ethiopia #medialegend #restinpeace #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.