ኢራን አሜሪካን ያስደነገጠወን ተአምሩን ይፋ አደረገች !
#ethiopia | ዋሽንግተንን በፍርሃት ያራደ ቴላቪቭን በድንጋጤ ያስበረገገ አለምን ያስገረሠ አደገኛው አለም የተደነቀበት ተአምር የተባለ የኢራን ዋሻ ሰንጣቂ ሚሳኤል ተገለጠ ።
ነገሩ የሆነው እንደዚህ ነዉ ። ባለፈው አመት በሰኔ ወር ነበር ያ እንዳይመጣ የተሰጋው ቀንና ሰዓት ደረሶ። ለአራት አስርት ዓመታት የዘለቀው የከፋ ጠላትነት ገንፍሎ ፤ በመጨረሻም እስራኤል ክብሪቱን ለኩሳ የኢራን እስራኤል የአየር ላይ ጦርነት የእሳት ኳስ እያወራወረ 12 የሰነበተው የሁለቱ ጦርነት የተካሄደው ።
በወቅቱ ከእስራኤልና ከአሜሪካ በኩልም በቴክኖሎጂ የተራቀቁ ሚሳኤሎች ተተኮሱ ።ይሄኔ ነዉ ኢራን በዚህ ለጥፋት ተብሎ የተተኮሰባትን ሚሳኤኤሎች ከአቧራዉ ቅሪትና ስብርባሪ በመሰብሰብ በአስደናቂ የሪቨርስ ኢንጂነሪንግ በስልጡን የፋርስ ሳይንቲስቶቿ ወደራሷ በመቀየር ለአሜሪካ ስጋት የሆነ አደገኛ ወታደራዊ መሳርያነት የቀየረችዉ ።
በወቅቱ የኢራንን የኒኩሊየር ህልም ለማክሰም ከአሜሪካ በኩል የተወረወሩትን ከባድ ያልፈነዱ የአሜሪካ መሳርያዎች በማሰባሰብ ኋይት ሐዉስን ኩም ያሰኘ በእስራኤል ኬኔት ፓርላማ በፍርሐት ያራደ የአሜሪካን ቴክኖሎጂ ከኢራን የሚሳኤል ጥበብ ያዋሐደ መሳርያ በመስራት ይፋ አድርጋለች።
ኮራምሻህር 4 ስትል የሰየመችው በክልሉ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ስርዓቶች ቀዳሚ የሆነ ዉ ምድርን ሰንጥቆ ባሻዉ ስፍራ ጥቃት ማድረስ የሚችል 2,000 ኪ.ሜ (1240 ማይል) ርቀት የሚምዘገዘግ 1,500 ኪ.ግ የጦር ጭንቅላት የመሸከም አቅም ያለዉ ሲሆን ኢራን በመንግስት ፕሬስ ቲቪ ሐሙስ ዕለት እንደገለፁት "እጅግ የላቀ የረጅም ርቀት ባላስቲክ ሚሳኤል" ብሎታል ።
ይህ አዲሱ መሳርያ እጅግ ዘመናዊና ከባድ ቴክኖሎጂ ያለዉ ምድር ሰንጣቂ የጦር ራስ ያለዉ በኢራን ቀደምት ባላስቲክ ሚሳኤሎች ክራምሻህልና ከመር ማስወንጨፍያዎች ላይ መግጠም የሚችል በመካከለኛው ምስራቅ ያሉትን ሁሉንም የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች የመምታት አቅም ያለዉ በመላው እስራኤል የሚገኙ ምሽጎችን ወደታች ጠልቆ በመግባት የሚደረምስ መሆኑ ነዉ የተነገረው ።
ይህ በክልሉ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ስርዓቶች ቀዳሚ የሆነ ኮራምሻህር 4 የተባለ 2,000 ኪ.ሜ (1240 ማይል) ርቀት ያለው 1,500 ኪ.ግ የጦር ጭንቅላት የመሸከም አቅም ያለዉ ኢራን በመንግስት ፕሬስ ቲቪ ሐሙስ ዕለት እንደገለፁት "እጅግ የላቀ የረጅም ርቀት ባላስቲክ ሚሳኤል"ከችግር የተወለደው ይህ መሳርያ አሰራሩ አስደናቂም ነዉ ።
ሰኔ 2025 የአሜሪካ አየር ሀይል ፎርዶን የተባለውን የኢራንን ኒኩሊየር ማብላያ ለማዉደም በርካታ የጂቢዩ 57 ቦንቦችን ጣለ የአጋጣሚ ሁኔታ ሁኖ አንዳንድ ቦንቦች አልፈነዱም ነበር ። ይህን ነዉ ወዲያውኑ የምዕራቡ የስለላ ድርጂቶች ሳይደርሱባቸዉ ከያሉበት በመሰብሰብ በመፈታታት የመሳርያዉን ስማርት ቴክኖሎጂ የፊዉዝ ቴክኖሎጂ በመስበር የአየር ሀይል ሳያስፈልጋት ከብርሀን ፍጥነት 16 እጥፍ የሚምዘገዘግ የአሜሪካን የምርምር ዉጤት ወደራሷ የተራቀቀ መሳርያ ማድረግ ችላለች ።
ምዕራባውያን የሚጠቀሙበትን የቦንብ ናሙና ከኢራን ስልጣኔ ጋር በመቀላቀል ከህዋ ወደ ምድር ሲምዘገዘግ ለእይታ የሚያስቸግር ጠንካራ ኮንክሪትና ተራራዎችን በመቦርቦር ልክ ከታሰበለት ስፍራ ሲደርስ በመፈንዳት ኢላማዉን መምታት የሚችልም ነዉ ።
ዋሽንግተን የሚገኘው የሲኤስአይኤስ የአስተሳሰብ ታንክ መግለጫ መሠረት፣ ኢራን እስራኤልን ለመምታት የሚችሉ በርካታ ሚሳኤሎች እንዳሏትና - አንዳንዶቹ በ12 ቀናት ጦርነት ውስጥ ጥቅም ላይ መዋላቸዉን የገለፀ ሲሆን ከተተኮሱ በኋላ በሦስት ደረጃዎች የሚያልፍ በጠፈር ውስጥ ከእይታ ነፃ በረራ ማድረግ የሚችል ፣ ያለ ሞተር ግፊት ወደምድር ተምዘግግጎ፣ የባለስቲክ ቅስት ጫፍ ታርጌቱ ላይ እስኪደርስ ድረስ ለእይታ የማይገለጥ፤ ከባቢ አየር አልፎ ምድሩን ሰንጥቆ የእስራኤልን መሸሸጊያ የምድር ቤቶች የአሜሪካን ዋሻዎች የተራራ ምሽጎች ማዉደም የሚችል መሆኑ ተነግሯል ።
በኢራን አብዮታዊ ጥበቃ (IRGC) ከፍተኛ የጦር አዛዦች ታጅቦ በድምቀት ይፋ የተደረገው "ኮራምሻህር-4" (ወይም ኸይበር) ባላስቲክ ሚሳኤል፣ የቴህራንን ወታደራዊ ዶክትሪን ከመከላከል ወደ የማጥቃት ስልት (Offensive Strategy) ያሸጋገረ ታሪካዊ ክስተት ነው። ይህ ሚሳኤል የኢራን የመከላከያ አቅም ምሰሶ ብቻ ሳይሆን፣ በመካከለኛው ምስራቅ ለሚገኙ ተቀናቃኞቿ የተላከ ግልጽ ማስጠንቀቂያ እና የኃይል መግለጫ ነው። ተብሏል ።
በቴክኖሎጂ ረገድ፣ ይህ ሚሳኤል የኢራን ሚሳኤል ምህንድስና ጥበብ ጣሪያ ተደርጎ የተወሰደ ሲሆን እስከ 2,000 ኪሎ ሜትር የሚረዝም የውጊያ ሽፋን ያለው ሲሆን፣ 1,500 ኪሎ ግራም የሚመዝን ግዙፍ የጦር ራስ ተሸክሞ ይምዘገዘጋል። የዚህ ሚሳኤል ዋና አስፈሪነት ያለው ግን በፍጥነቱ እና በቴክኖሎጂው ላይ ነው። ከከባቢ አየር ክልል ውጭ በ"ማች 16" (ከድምፅ ፍጥነት 16 እጥፍ) እንዲሁም በከባቢ አየር ውስጥ በ"ማች 8" መጓዝ መቻሉ፣ እንደ አሜሪካ እና እስራኤል ያሉ ሀገራት የሚተማመኑባቸውን የአየር መከላከያ ዘዴዎች (Air Defense Systems) ሰብሮ የመግባት እድሉን በእጅጉ አሰፋፍቶለታል። በተጨማሪም፣ የጠላት ራዳሮችን ለማምለጥ (Stealth) እና የኤሌክትሮኒክስ መጨናነቅን ለመቋቋም የሚያስችል ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጠቀ መሆኑ፣ ኢራን በወታደራዊው ዓለም ያላትን የቴክኖሎጂ አቅም አሳይቷል።
ፋርስ እንደዘገበው፣ ኢራን በኢስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ኮርፕስ የጠፈር ትዕዛዝ ውስጥ አዲስ የመሬት ውስጥ "ሚሳኤል ከተማ" እያቋቋመች መሆኑን ገልጿል፣ ይህም ባለፈው ሰኔ ወር ከእስራኤል ጋር ባደረገችው 12 ቀናት ግጭት ምክንያት በወታደራዊ አቀማመጥ ላይ ከተደረገው ሰፊ ለውጥ አካል ነው። ተብሏል
የኢራንን አገዛዝን የሚኮንኑ ተቃዎሞዎች በሀገሪቱ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት፤ አሜሪካ ተቃዋሚዎችን ወግና በኢራን ላይ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ በቀጥታ እስራኤልእና የአሜሪካ ወታደሮች ዒላማ እንደሚሆኑ የኢራን የፓርላማ አፈ ጉባኤ አስጠንቅቀዋል።

4 months ago