Logo
SeledaPost
ዜና እረፍት🕯

የEBS ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ በድንገት ሕይወታቸው አለፈ!

የኢቤኤስ ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አቶ አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸዉ ተሰማ።

የኢቤኤስ ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና  መስራች የነበሩት አቶ አማን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 2018 ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ሲል ኢቢኤስ ቴሌቭዥን አስታዉቋል፡፡

የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ማኔጅመንት እንዲሁም ሰራተኞች በአቶ አማን ፍስሃጽዮን ህልፈት የተሰማቸውን መሪር ሃዘን ገልፀዋል።

seledadotio
seledadotio
6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.