Logo
Getu Temesgen
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኮምቦልቻ ገቡ
#ethiopia | ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በኮምቦልቻ አባቶችና እናቶች ምርቃት የታከለበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
#pmoethiopia

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.