Logo
SeledaPost
በመድፍ የታጀበ ውጊያ ዛሬም ቀጥሏል

በአፋር ያሎ ድንበር በራያ ጨርጨር ፤በ ቢሶበር በኩል ከህወሃት ጋር እየተደረገ ያለው ወጊያ ዛሬም ቀጥሏል።ህወሃት ሰሞኑ የጀመረውን ትንኮሳ ገፍቶበት በ ሞርተር፤እና ዲሽቃ የታጀበ ውጊያ እያደረገ ይገኛል።
የህወሃት ሃይሎች ወደ ኡላጋ፤ቡታ መርፋታ እና ቢሶበር አከባቢ ከባባድ መሳሪያዎችን ጨምሮ ሰራዊቱን እያቀረበ መሆነኑ ከስፍራው የደረሰን መረጃዎች ገልፀውልናል።

zena_ethiopia24
zena_ethiopia24
6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.