Logo
Getu Temesgen
ፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ ቃሉን አክብሯል፤
ሱራፌልም በደስታ መኪናውን ተረክቧል
#ethiopia | ​ተወዳጁ አርቲስት ሱራፌል ተካ፤ በፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ (Popular Electronics) ቃል የተገባለትን ዘመናዊ የ BYD መኪና በዛሬው ዕለት በደማቅ ስነ-ስርዓት ተረክቧል።

​አርቲስት ሱራፌል በስጦታው መደሰቱን ገልጾ ምስጋናውን ያቀረበ ሲሆን፤ ተቋሙም የገባውን ቃል በመፈጸሙ አድናቆት ተችሮታል።

​ለሱራፌል እንኳን ደስ አለህ! 👏

​📸 ፎቶ፡ Sisay Guzay

​#surafelteka #popularelectronics #byd #carprize #ethiopia #art #gift #promisekept #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.