18 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሰሜን ቨርጂኒያ በሚገኙ የተለያዩ የስፖርት ማዕከላት (ጂሞች) አካባቢ በተሽከርካሪዎች ላይ ያነጣጠረ ተከታታይ ስርቆት ሲፈጽም ነበር የተባለ የ29 ዓመት ወጣት የአሌክሳንድሪያ ነዋሪ ወደ 200 የሚጠጉ ተደራራቢ የወንጀል ክሶች እንደተመሰረቱበት ተነገረ። ቁምነገር አያልሰው የተሰኘው ይህ ወጣት ለወራት የተደረገን ሰፊ የፖሊስ ክትትልና ምርመራ ተከትሎ ባለፈው ሰኔ 26 ቀን በቁጥጥር ሥር መዋሉን መርማሪዎች አስታውቀዋል።
ፖሊስ እንዳብራራው ተጠርጣሪው ቢያንስ ካለፈው ሚያዝያ 2026 ጀምሮ በፌርፋክስ ካውንቲ፣ በፎልስ ቸርች እና በአካባቢው በሚገኙ መኪና ማቆሚያዎች ላይ ሳይቆለፉ የተቀመጡ ተሽከርካሪዎችን በመለየት የኪስ ቦርሳዎችን፣ ጥሬ ገንዘቦችን፣ የባንክ ክሬዲት ካርዶችን እና ሌሎች የግል ንብረቶችን ሲሰርቅ ቆይቷል። ተጎጂዎች ንብረታቸው መጥፋቱን እንኳ ገና ሳያውቁ፣ ተጠርጣሪው የተሰረቁትን ካርዶች በመያዝ በፍጥነት በአቅራቢያው ከሚገኙ መደብሮች የክፍያ ስጦታ ካርዶችን (gift cards) በመግዛት ከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል መፈጸሙ በምርመራው ተረጋግጧል። በፌርፋክስ ካውንቲ ብቻ በሴንትሬቪል፣ በሬስተን እና በማክሊን አካባቢዎች በርካታ ተመሳሳይ የስርቆት ወንጀሎች መፈጸማቸው በፖሊስ መዝገብ ሰፍሯል።
ይህንን ተከትሎ በቁጥጥር ሥር በዋለበት ወቅት በፌርፋክስ ካውንቲ ብቻ 32 አዳዲስ ወንጀሎች የተጨመሩበት ሲሆን፣ በአጠቃላይ በተለያዩ አካባቢዎች የፈጸማቸው ተደራራቢ ወንጀሎች ክሳቸውን በአሁኑ ወቅት ወደ 200 አድርሶታል። ተጠርጣሪው ኩምነገር አያልሰው ሐምሌ 14 ቀን በፌርፋክስ ካውንቲ ለቀረቡበት ክሶች በገዛ ዋስትናው ከእስር እንዲለቀቅ የተደረገ ቢሆንም፣ በፎልስ ቸርች ፖሊስ መሥሪያ ቤት በቀረቡበት የተለዩ የወንጀል ክሶች ምክንያት በአሁኑ ወቅት በአርሊንግተን ካውንቲ እስር ቤት በጥበቃ ሥር እንደሚገኝ ታውቋል።
ይህንን መጠነ ሰፊ ስርቆት ተከትሎ የአካባቢው ፖሊስ ነዋሪዎች ንብረቶቻቸውን በጥንቃቄ እንዲጠብቁ አሳስቧል። የኪስ ቦርሳ፣ ስልክ እና የባንክ ካርዶችን መኪና ውስጥ በጭራሽ አለመተው፣ ለአጭር ጊዜ ስፖርት እንኳ ቢሆን መኪናን ሁልጊዜ መቆለፍ እና መስኮቶችን በሚገባ መዝጋት፣ እንዲሁም የግድ መኪና ውስጥ መቀመጥ ያለባቸው ዕቃዎች ካሉ መድረሻው ቦታ ከመደረሱ በፊት በስተጀርባ ዕቃ ማስቀመጫ (ትራንክ) ውስጥ ቀድሞ መደበቅ እንደሚገባ ፖሊስ ምክሩን ለግሷል።

1 month ago
🎉 የህልምዎን ቤት ዛሬ ያግኙ! የጊፍት ሪል ስቴት የዓመቱ ማጠቃለያ የሽያጭ ኤክስፖ አሁንም ቀጥሏል! 🎉
የተሻለ ኑሮና አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ለሚፈልጉ ይህ ዕድል የእርስዎ ነው!
📍 በጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደር በተዘጋጀው የዓመቱ ማጠቃለያ የሽያጭ ኤክስፖ፣ እስከ ሀምሌ 10፣ 2018 ዓ.ም. ድረስ ውስን በሆኑ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ላይ ልዩ ቅናሾችን ያገኛሉ።
✨ የኤክስፖው ልዩ ጥቅሞች
✅ 18% ልዩ ቅናሽ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ
✅ ውስን የሽያጭ እድል
🏡 የህልምዎን ቤት ወይም ትርፋማ የንግድ ቦታ በልዩ ዋጋ ለማግኘት ዛሬውኑ ይጎብኙን!
መኖር በጊፍት መንደር!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 979 6565 65 / +251 984 6565 65
Facebook: https://www.facebook.com/s...
Instagram: https://www.instagram.com/...
TikTok: https://www.tiktok.com/@gi...
YouTube: https://www.youtube.com/ch...
Telegram: https://t.me/OfficialGiftR...
Linkedin: https://www.linkedin.com/c...

የጊፍት ሪል ስቴት ኤክስፖ ተራዘመ!
****
በለገሃር መንደራችን ያዘጋጀነው ኤክስፖ ከደንበኞች በቀረበልን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት እስከ ሀምሌ 10/2018 ዓ.ም. ተራዝሟል፡፡
ለሽያጭ ባወጣናቸው አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች፤
• 18% ልዩ ቅናሽ
• 5% ቅድመ ክፍያ
ለሽያጭ ያወጣናቸው መንደሮቻችን፤
• በለገሃር
• በተ/ሃይማኖት
• በአትላስ
• በሲኤምሲ
• በፈረስ ቤት
• በ22 ማዞሪያ

የነቢይ መኮንን የጥበብ በረከቶች
----
አፈንዲ ሙተቂ
----
ተወዳጁ ጋዜጠኛ፣ ገጣሚ እና ተርጓሚ ነቢይ መኮንን ያረፈው የዛሬ ሁለት ዓመት በዚህ ቀን ነበር። ነቢይ በሕይወት ሳለ የሰራቸው የጽሑፍና የጥበብ በረከቶች የትኞቹ ናቸው? ባዮግራፊው በትክክል ስላልተጻፈ ሁሉንም ማስፈር ይከብዳል። ሆኖም የሚከተሉትን አስታውሳለሁ።
------
1. "ነገም ሌላ ቀን ነው"
በአሜሪካዊቷ ደራሲ ማርጋሬት ሚቸል የተጻፈውን "Gone with the Wind" የተሰኘ ታላቅ ድርሰት በአማርኛ ቋንቋ የተረጎመበት ድንቅ መጽሐፍ ነው። ይሁንና ነቢይ ያሳተመው የመጽሐፉን የመጀመሪያ ክፍል ብቻ ነው። ሁለተኛውን ክፍል ስለማሳተሙ መረጃው የለኝም። ነቢይ መጽሐፉን የተረጎመው ለአስር ዓመታት ያህል በማዕከላዊ እና በከርቸሌ በታሰረበት ዘመን በሲጃራ ፓኮዎችና በብጥስጣሽ ወረቀቶች ላይ እየጻፈ ነው።
------
2. "ናትናኤል ጠቢቡ"
ጀርመናዊው ጸሐፊ ተውኔት Gotthold Ephraim Lessing የጻፈውን "Nathan der Weise" የተሰኘ ቴአትር ወደ አማርኛ የተረጎመበት ርእስ ነው። ቴአትሩ በብዙ የዓለም ሀገሮች "Natahn the Wise" በሚለው የእንግሊዝኛ ስሙ ነው የሚታወቀው። በተውኔት ታሪክ በብዙ ቋንቋዎች ከተተረጎሙት ምርጥ ቴአትሮችም አንዱ ነው።
ነቢይ የተረጎመው ተውኔት በብሄራዊ ቴአትር ይታይ ነበር። ቴአትሩ በሙስሊሞች፣ በአይሁዶች እና በክርስቲያኖች መካከል የሀይማኖት መቻቻል እንዲኖር ነው የሚያስተምረው።
------
3. "ባለ ጉዳይ"
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ተደጋግሞ የታየ Satirical ድራማ ነው። ድራማው በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ውስጥ የሰፈነውን የጠነዛ ቢሮክራሲ እና የጉቦ አሰራር በአስቂኝ መንገድ የሚያሳይ ነው። የድራማው ዋና ገጸ-ባሕሪ "ቀናው ተበጀ" ይባላል። እርሱን ሆኖ የሰራው አክተር ደግሞ ፍቃዱ ተክለማሪያም ነው። በዚህም የተነሳ ፈቃዱ በድራማው ውስጥ የተጠራበት ስም "ቀናው ተበጀ" ቅጽል ስሙ ሆኖ ነበር።
-----
4. "ማፍቀር ነው መሰልጠን"
HIV- AIDS የሀገር አደጋ በሆነበት ዘመን ነቢይ መኮንን "ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩትን ማግለል በሽታውን ያባብሳል። ስለዚህ ፍቅር እንስጣቸው። አናግልላቸው" የሚል መልእክት ያለው ግጥም ገጥሞ የዘመኑ ወጣት ዘፋኞች እንዲዘፍኑት አድርጎአል። የዘፈኑ መጠሪያ "ማፍቀር ነው መሰልጠን" ሲሆን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በተደጋጋሚ ይታይ ነበር።
ታዲያ ባላወቅኩት ሁኔታ ብዙዎች ግጥሙን የጻፈው ነቢይ መኮንን መሆኑን ሳይገልጹ ስራውን ሙሉ በሙሉ በዜማ ደራሲው አርቲስት ሚካኤል በላይነህ ስም ያወሱታል። ይህ ስሕተት መታረም አለበት።
-----
5. ስውር ስፌት
ነቢያ የገጠማቸውን ግጥሞች ያሰባሰበበት ባለ ሁለት ክፍል መድብል ነው። በዚያ መድብል ከሰፈሩት ግጥሞች መካከል ይህኛው ግሩም ነው።
ይቺው ናት ኢትዮጵያ...
ይቺው ናት ዓለምህ፣
ብቻዋን የተኛች ከዓለም ተደብቃ!!
አኪሯ ቀዝቅዞ፣
"ያንቀላፋች ውቢት" ያንተው የክት እቃ...
ምን ትሆን እንግዲህ ሀገርህ ናት እሷ!
ልቧን አታውልቃት አትጨቅጭቃት በቃ፣
አብረህ አንቀላፋ፣ ወይ አብረሃት ንቃ!!
(ነብይ መኮንን፡ “ስውር-ስፌት”)
-------
6. "የኛ ሰው በአሜሪካ"
ነቢይ መኮንን አሜሪካ በሄደበት ጊዜ በዚያ ስለሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን የጻፈው አስገራሚ፣ አስቂኝ እና አስተማሪ የጉዞ ማስታወሻ ነው። ማስታወሻው መጀመሪያ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በተከታታይ ከቀረበ በኋላ በ1997 ገደማ በአንድ መጽሐፍ ታትሞ ወጥቷል።
-------
7. "የዳቪንቺ ኮድ"
ነቢይ በ1999-2000 ዳን ብራውን የጻፈውንና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ የነበረውን "The Davinci Code" የተሰኘ መጽሐፍ ወደ አማርኛ ተርጉሞ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በተከታታይ ያስነብብ ነበር። እኛም ትርጉሙን በአንድ መጽሐፍ እንዲያሳትም ነግረነዋል። ይሁንና መጽሐፉ የታተመ አይመስለኝም።
--------
8. "ነገር የገባት ሰጎን"
አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በ1995 በፓሪስ ከተማ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሀገሯ የወርቅ ሜዳሊያ ስታስገኝ በመላው ሕዝባችን ስሜት ላይ ከፍተኛ ደስታ ነው የፈጠረችው። ነቢይ መኮንንም ደስታው ፍንቅል ብሎ ወጥቶ ለጥሩነሽ ያለውን አድናቆት "ነገር የገባት ሰጎን" በሚል ግጥም ገልጾላታል። ግጥሙም በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ወጥቶ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።
ጥሩነሽ ከአምስት ዓመታት በኋላ በቤጂንግ ኦሊምፒክ ለሀገሯ የወርቅ ሜዳሊያ ስታስገኝ ነቢይ ስሜቱን የገለጸበትን "ነገር የገባት ሰጎን- ቁጥር ሁለት" የሚል ርእስ ያለው ግጥም በአዲስ አድማስ ጋዜጣ አስነብቦናል።
------
የነቢይን የስነ-ጽሑፍ እና የኪነ-ጥበብ ውሎች በጥቂቱ እንዲህ ቃኝቻለሁ። ከኔ የተሻለ መረጃ ያላችሁ ወዳጆቻችን የምታውቁትን ልትጨምሩበት ትችላላችሁ።
Dear Nebiy,
You were a gifted literary figure and an iconic scholar. We miss you so much. May your soul rest in peace.
-----
አፈንዲ ሙተቂ
ሰኔ 26/2017

የመዲናችን ትልቁ ኤክስፖ በለገሃር!
******
ጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደሩ ያዘጋጀው የዓመቱ ትልቁ ማጠቃለያ ኤክስፖ ከሰኔ 10/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በድምቀት ቀጥሏል!
✅ 5% ቅድመ ክፍያ
✅ እስከ 18% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ
ይህ ዕድል አያምልጥዎ!
ይምጡ! ይጎብኙ!
የጊፍት ማህበረሰብ አካል ይሁኑ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
📱 +251 979 65 65 65
📱 +251 984 65 65 65
Facebook: https://www.facebook.com/s...
Instagram: https://www.instagram.com/...
TikTok: https://www.tiktok.com/@gi...
YouTube: https://www.youtube.com/ch...
Telegram: https://t.me/OfficialGiftR...
Linkedin: https://www.linkedin.com/c...
******
ጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደሩ ያዘጋጀው የዓመቱ ትልቁ ማጠቃለያ ኤክስፖ ከሰኔ 10/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በድምቀት ቀጥሏል!
✅ 5% ቅድመ ክፍያ
✅ እስከ 18% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ
ይህ ዕድል አያምልጥዎ!
ይምጡ! ይጎብኙ!
የጊፍት ማህበረሰብ አካል ይሁኑ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
📱 +251 979 65 65 65
📱 +251 984 65 65 65
Facebook: https://www.facebook.com/s...
Instagram: https://www.instagram.com/...
TikTok: https://www.tiktok.com/@gi...
YouTube: https://www.youtube.com/ch...
Telegram: https://t.me/OfficialGiftR...
Linkedin: https://www.linkedin.com/c...
1 month ago
🎉 የአንዱ ስኬት የሁላችንም ኩራት ነው! 🎉
ውድ እህታችን ያላትን ትጋት፣ ጥረትና ትልቅ ሕልም ይኸው ዛሬ በተግባር አይተን የምንደሰትበት ቀን ደረሰ! ታላቁ የ "MUDAY SCARF & GIFTS" ሱቅ በይፋ ይመረቃል።
ይህ ሱቅ ለየት ያሉ በርካታ ጥራት ያላቸውን ምርቶችና አገልግሎቶች ይዞላችሁ ብቅ ብሏል፦
🛍️ የምናቀርባቸው ምርቶችና አገልግሎቶች
✨ በእጅ የተሰሩ ባህላዊ ጌጣጌጦች እና ጫማዎች (Handmade traditional jewelry & shoes)
🧣 ጥራት ያላቸው ውብ ሻርፖች፣ ቦርሳዎችና ባርኔጣዎች (Scarves, bags, & hats)
🎁 ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑና በድርጅት ደረጃ የሚታዘዙ የስጦታ ፓኬጆች (Gift packages)
📚 የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ መጻሕፍት — ለሽያጭና ለኪራይ (Books for rent & sale)
👗 የወንዶች፣ የሴቶችና የሕፃናት አልባሳት (Gym wear, underwear, & family clothing)
🧴 የውበትና የቆዳ መጠበቂያ ምርቶች (Beauty & personal care)
🏠 የቤት ማጌጫና የቤት ውስጥ አገልግሎት ዕቃዎች (Home decor)
🌐 የኦንላይን (Online) ትዕዛዝ መቀበል፣ ማድረስና አስተማማኝ የደንበኞች አገልግሎት!
በዚህ ታላቅ የደስታ ቀን ሁላችሁም መጥታችሁ ታበረታቷት ዘንድ በትህትና እንጋብዛችኋለን። የእናንተ መገኘት ለሷ ትልቅ ጉልበትና ብርታት ነው!
ቦታ፦ ልደታ ሜክሲኮ፣ አልሳም አፓርታማ (Alsam Apartments)
ቀን፦ ቅዳሜ፣ ሰኔ 27 (July 4, 2026)

2 months ago
ታላቅ የምስራች ከጊፍት ሪል ስቴት!
******
ጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደሩ ከሰኔ 10/2018 ዓ.ም. ጀምሮ የዓመቱ ማጠቃለያ ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ከአበረታች ሽልማቶች ጋር አዘጋጅቷል!
✅ በ5% ቅድመ ክፍያ
✅ 20% ልዩ ቅናሽ
ዘመኑን የዋጁ ዲዛይኖችን ከአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ጋር በማዋሃድ፣ የነገን ኑሮ ዛሬ እየገነባን እንገኛለን።
📍 በለገሃር
📍 በተክለሃይማኖት
📍 በ22 ማዞሪያ
📍 በአትላስ
📍 በሲኤምሲ
📍 በፈረስ ቤት
መኖር በጊፍት መንደር!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
📞 ለበለጠ መረጃ፦
Website: https://www.giftrealestate...
+251984 65 65 65/+251979 65 65 65

Sponsored by
Surafel
2 months ago
ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ይፈልጋሉ?
*********
ጊፍት ሪል ስቴት በአዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ በሆኑ የተለያዩ አካባቢዎች ልዩ ልዩ መጠን ያላቸው አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ገንብተን ለሽያጭ አቅርበናል፡፡
መንደሮቻችን፤
የተሻሻሉ አማራጭ ዲዛይኖች፣
አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣
24/7 የተጠባባቂ ኃይልና የውሃ አቅርቦት፣
ዘመናዊ የንግድ ሱቆች፣ የገበያ አዳራሾች፣ ት/ቤቶች እና የህክምና ማዕከሎች፣
በቂ አረንጓዴ የመጫዎቻ ስፍራዎች አሏቸው፣
ይምጡ በለገሃር፣ በተ/ሃይማኖት፣ በአትላስ፣ ሲኤምሲና በፈረስ ቤት አማራጭ ቤቶችን በመጎብኘት የቤት ባለቤት እንዲሆን ተጋብዘዋል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ፤

በልዩ ቅናሽ የጊፍት ማህበረሰብን ይቀላቀሉ!
********
የህልምዎን መኖሪያ ቤት ወይም ንግድ ቦታ ለማግኘት ይህ መልካም አጋጣሚ ነው!
በልዩ ቅናሽ ያቀረብናቸው ዘመናዊ አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች በሽያጭ ላይ ይገኛሉ።
ጊፍት ሪል ስቴት በአዲስ አበባ በተመረጡ አካባቢዎች ፕሮጀክቶችን በማቅረብ “ማህበረሰብን እንገነባለን” የሚለውን ራዕይ እውን እያደረገ ነው።
የሽያጭ ፕሮጀክቶቻችን
📍 ለገሃር
📍 ተክለሃይማኖት
📍 አትላስ
📍 ሲኤምሲ
📍 ፈረስ ቤት
📍 22 ማዞሪያ
ለምን ጊፍት ሪል ስቴትን ይመርጣሉ?
✅ ለመኖሪያም ሆነ ለንግድ ተስማሚ አማራጮች
✅ በምርጥና ተፈላጊ አካባቢዎች የሚገኙ ፕሮጀክቶች
✅ ዘመናዊ ዲዛይንና ጥራት ያላቸው ግንባታዎች
✅ ልዩ ቅናሽ እና ምቹ የክፍያ አማራጮች
ይፍጠኑ!
ይህን ውስን የቅናሽ እድል አያምልጥዎ! ዛሬውኑ የጊፍት ማህበረሰብን ይቀላቀሉ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 984 6565 65
+251 979 6565 65
🌐 ድረ-ገጽ፦
www.giftrealestate.com.et

የቤት ፈላጊዎችን ጥያቄ ለመመለስ 24/7 በትጋት ላይ ነን!
********
ከ25 ዓመታት በላይ በታማኝነት፣ በጥራትና በተከበረ ስም የተገነባ የስኬት ታሪክ ፈጥረናል!
በሲኤምሲ መንደር 1 እና 2 እንዲሁም በፈረስ ቤት መንደር 3 ቤቶችን ብቻ ሳይሆን የተሟላ ማህበረሰብ ፈጥረናል!
አሁንም በአዲስ አበባ በለገሃር፣ በቦሌ፣ በአትላስ፣ በተ/ሃይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲና በፈረስ ቤት ሕይወት የሚያብብበት፣ ቤተሰብ የሚያድግበት አካባቢ በጥራት እየገነባን ነው!
በነዚህ መንደሮች የጊፍት ማህበረሰብ አካል ይሁኑ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ፤
📞 +251 984 6565 65 / +251 979 6565 65
🌐 https://www.giftrealestate...
3 months ago
ጊፍት ሪል ስቴት ለእኔ ተወዳዳሪ የሌለው ምርጫዬ ነው! እናንተስ!
***
የጊፍት ሪል ስቴት መንደሮችን ይጎብኙ! እንደሚደሰቱም ጥርጥር የለኝም!
መንደሮቻችን፤
የተሻሻሉ አማራጭ ዲዛይኖች፣
አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣
24/7 ተጠባባቂ ኃይልና የውሃ አቅርቦት፣
ዘመናዊ የንግድ ሱቆች፣ የገበያ አዳራሾች፣ ት/ቤቶች እና የህክምና ማዕከሎች፣
በቂ አረንጓዴ የመጫዎቻ ስፍራዎች አሏቸው፣
የጊፍት ማህበረሰብ አካል ይሆኑ ዘንድ ዛሬውኑ ይወስኑ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ፤
Website: https://www.giftrealestate...
+251984 65 65 65/ +251979 65 65 65

Heyyyy Guys so my sister started a flower and gift shop. it’s called ሐረግ flowers and gift shop . Bulbula 93 ማዞሪያ ይገኛል i”ll appreciate it if you support her ☺️ የተለያዩ ጥቅሎች አሉዋት check her out
call /telegram 0968697931 to order deliveryም ስላላት ከሐገር ውጪ ያላችሁም እዘዙ ታደርሳለች she’s on tiktok too haregflowersandgift follow አድርጓት thank you.
call /telegram 0968697931 to order deliveryም ስላላት ከሐገር ውጪ ያላችሁም እዘዙ ታደርሳለች she’s on tiktok too haregflowersandgift follow አድርጓት thank you.
3 months ago
ተቀዳሚ ምርጫዎ ጊፍት ሪል ስቴትን ያድርጉ!
****
በሪል ስቴት ዘርፍ የካበተ ልምድ ያለን ጊፍት ሪል ስቴቶች፤ ቤቶችን በጥራት በማስረከብ በደንበኞች ዘንድ የከበረ አመኔታ አግኝተናል፤
ይህን የከበረ ስም በአዳዲስ ዲዛይኖችና ቴክኖሎጂዎች በማሻሻል በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች በግንባታ ላይ የሚገኙ ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንቶችንና ንግድ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ለሽያጭ አቅርበናል፡፡
ለሽያጭ ያወጣናቸው መንደሮቻችን፤
• በለገሃር
• በተ/ሃይማኖት
• በአትላስ
• በሲኤምሲ
• በፈረስ ቤት
ይፍጠኑ! የጊፍት ማህበረሰብን ይቀላቀሉ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65 / +251 979 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...

የመጨረሻ ቀን! 12% ልዩ ቅናሽ!
****
የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 7/2018 ዓ.ም. ፍፃሜውን ያገኛል፡፡
በኤክስፖው 12% ቅናሽ ተደርጓል!
በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የአፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች ባለቤት ይሁኑ!
ለሽያጭ የወጡ መንደሮቻችን፤
• በለገሃር
• በተ/ሃይማኖት
• በአትላስ
• በሲኤምሲ
• በፈረስ ቤት
እንዳያመልጥዎ!

*******
ላለፉት ሩብ ምዕተዓመታት በታማኝነትና ስኬት ባካበትነው ልምድና መልካም ስም ሶስት ግዙፍ መንደሮችን ገንብተን ቃላችን ጠብቀን ለደንበኞቻችን ያስረከብን፤ አቱታንም ያተረፈን፤
ጊፍት ሪል ስቴቶች ነን!
በልዩ ቅናሽ ያወጣናቸው አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች እየተሸጡ ይገኛሉ፡፡
• 12% ልዩ ቅናሽ
• 5% ቅድመ ክፍያ
መንደሮቻችን፤
የተሻሻሉ አማራጭ ዲዛይኖች፣
አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣
24/7 የተጠባባቂ ኃይልና የውሃ አቅርቦት፣
ዘመናዊ የንግድ ሱቆች፣ የገበያ አዳራሾች፣ ት/ቤቶች እና የህክምና ማዕከሎች፣
በቂ አረንጓዴ የመጫዎቻ ስፍራዎች አሏቸው፣
ለዘላቂ ኢንቨስትመንት ጊፍት ሪል ስቴትን ይጎብኙ!

የጊፍት ሪል ስቴት የ12% ቅናሽ ለአንድ ሳምንት ተራዘመ!
****
ጊፍት ሪል ስቴት ያዘጋጀው ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ከደንበኞች በቀረበለት ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ለአንድ ሳምንት ተራዝሟል፡፡
ለሽያጭ በወጡ አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች 12% ቅናሽ የተደረገ ሲሆን፤ በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡
ልዩ ሽያጩ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም. ፍጻሜውን ያገኛል፡፡

የ12% ቅናሽ ሊጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀረው !
****
የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል፡፡
ለሽያጭ በወጡ አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች 12% ቅናሽ ተደርጓል!
በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡

ሶስት ቀናት ብቻ ቀሩት !
****
የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ሶስት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡
በአፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች፡
12% ቅናሽ
5% ቅድመ ክፍያ ተደርጓል!
እንዳያመልጥዎ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65 / +251 979 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
****
የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ሶስት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡
በአፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች፡
12% ቅናሽ
5% ቅድመ ክፍያ ተደርጓል!
እንዳያመልጥዎ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65 / +251 979 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
Sponsored by
Surafel
3 months ago
ሦስት ቀናት ብቻ ቀሩት !

4 months ago
ሶስት ቀናት ብቻ ቀሩት - የበዓል ማጠናቀቂያ ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ!
****
ጊፍት ሪል ስቴት የበዓል ማጠናቀቂያ ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ሶስት ቀናት ቀርተውታል፡፡
በለገሃር መንደራችን በተዘጋጀው ኤክስፖ 12% ቅናሽ ተደርጓል!
5% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የአፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች ባለቤት እንዲሆኑ ተጋብዘዋል!
ልዩ ቅናሹ ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም. ፍፃሜውን ያገኛል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 979 6565 65 / +251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
****
ጊፍት ሪል ስቴት የበዓል ማጠናቀቂያ ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ሶስት ቀናት ቀርተውታል፡፡
በለገሃር መንደራችን በተዘጋጀው ኤክስፖ 12% ቅናሽ ተደርጓል!
5% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የአፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች ባለቤት እንዲሆኑ ተጋብዘዋል!
ልዩ ቅናሹ ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም. ፍፃሜውን ያገኛል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 979 6565 65 / +251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
4 months ago
ሶስት ቀናት ቀሩት - የበዓል ማጠናቀቂያ ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ!

የበዓል ማጠናቀቂያ ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ - ከጊፍት ሪል ስቴት!
****
ጊፍት ሪል ስቴት የበዓል ማጠናቀቂያ ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ በለገሃር መንደሩ አዘጋጅቷል፡፡
በዚህ ኤክስፖ 5% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የአፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች ባለቤት እንዲሆኑ ተጋብዘዋል!
በኤክስፖው 12% ቅናሽም ተደርጓል!
ልዩ ቅናሹ ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም. ይጠናቀቃል!

በትንሳኤ ሳምንት የጊፍት ኤክስፖን ሳያዩ ቤት እንዳይገዙ!
****
ለአጭር ጊዜ በተዘጋጀው የጊፍት የትንሳኤ ኤክስፖ በአፓርትመንቶችና በንግድ ሱቆች እስከ 15% ቅናሽ ተደርጓል፡፡
በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ዕድሉ ተመቻችቷል!
ኤክስፖው ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም. ይጠናቀቃል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
****
ለአጭር ጊዜ በተዘጋጀው የጊፍት የትንሳኤ ኤክስፖ በአፓርትመንቶችና በንግድ ሱቆች እስከ 15% ቅናሽ ተደርጓል፡፡
በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ዕድሉ ተመቻችቷል!
ኤክስፖው ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም. ይጠናቀቃል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
4 months ago
ልዩ የትንሳኤ ስጦታ ከጊፍት ሪል ስቴት!
****
ጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል እድል ከአጓጊ ሽልማቶች ጋር ለደንበኞቻችን አዘጋጅተናል፡፡
ለበዓል ባዘጋጀነው ልዩ ኤክስፖ በአፓርትመንቶችና በንግድ ሱቆች እስከ 15% ቅናሽ አድርገናል፡፡
ይጎብኙን!
መልካም በዓል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
4 months ago
u1275u1295u1233u12a4u1295 u12a8u130au134du1275 u130bu122d! uf0d8 u12605u0025 u1245u12f5u1218 u12adu134du12eb
****
u130au134du1275 u122au120d u1235u1274u1275 u12e8u1275u1295u1233u12a4 u1260u12d3u120du1295 u121du12adu1295u12ebu1275 u1260u121bu12f5u1228u130d u1263u12d8u130bu1300u12cd u120du12e9 u12a4u12adu1235u1356 u12e8u1270u1208u12ebu12e9 u1235u1326u1273u12ceu127du1295 u12edu12d8u1295 u1240u122du1260u1293u120du1361u1361
u1208u1260u12d3u1209 u1260u12c8u1321 u12a0u1353u122du1275u1218u1295u1276u127du1293 u1295u130du12f5 u1231u1246u127du1361-
uf0d8 15u0025 u120du12e9 u1245u1293u123d
uf0d8 5u0025 u1245u12f5u1218 u12adu134du12eb
u1218u120du12abu121d u1260u12d3u120d!
u130au134du1275 u122au120d u1235u1274u1275
u121bu1205u1260u1228u1230u1265u1295 u12a5u1295u1308u1290u1263u1208u1295!
u1208u1260u1208u1320 u1218u1228u1303
+251 984 6565 65
Visit ud83cudf10 https://www.giftrealestate...
ትንሳኤን ከጊፍት ጋር! በ5% ቅድመ ክፍያ
****
ጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ልዩ ኤክስፖ የተለያዩ ስጦታዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡
ለበዓሉ በወጡ አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች፡-
15% ልዩ ቅናሽ
5% ቅድመ ክፍያ
መልካም በዓል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
4 months ago
ልዩ የትንሳኤ ስጦታ ከጊፍት ሪል ስቴት!
****
ጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል እድል ከአጓጊ ሽልማቶች ጋር ለደንበኞቻችን አዘጋጅተናል፡፡
ለበዓል ባዘጋጀነው ልዩ ኤክስፖ በአፓርትመንቶችና በንግድ ሱቆች እስከ 15% ቅናሽ አድርገናል፡፡
ይጎብኙን!
መልካም በዓል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
****
ጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል እድል ከአጓጊ ሽልማቶች ጋር ለደንበኞቻችን አዘጋጅተናል፡፡
ለበዓል ባዘጋጀነው ልዩ ኤክስፖ በአፓርትመንቶችና በንግድ ሱቆች እስከ 15% ቅናሽ አድርገናል፡፡
ይጎብኙን!
መልካም በዓል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
4 months ago
የጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓል ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ አሁንም በድምቀት ቀጥሏል!
****
በትንሳኤ ኤክስፖው በአፓርትመንቶችና በንግድ ሱቆች እስከ 15% ቅናሽ ተደርጓል፡፡
ለበዓሉ 5% ቅድመ ክፍያ በመክፈል ብቻ የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ ዕድሉ ተመቻችቷል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate...
Sponsored by
Surafel
4 months ago
ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናት ለመደገፍ የታለመው የ9 ኪሎ ሜትር የእግር ጉዞ ተከናወነ!
#fastmereja I ትኩረት ለሴቶችና ለህፃናት ማህበር ልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናትን እና እናቶቻቸውን ለመደገፍ እንዲሁም ግንዛቤ ለመፍጠር ያዘጋጀው "በነሱ ጫማ" የተሰኘ የ9 ኪሎ ሜትር የእግር ጉዞ በዛሬዉ እለት በደመቀ መልኩ ተከናዉኗል።
በዕለቱ በተካሄደው መርሃ-ግብር ላይ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ በጎ ፈቃደኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
የጉዞው ዋነኛ ዓላማ ''ጊፍትድ ኽርትስ" (Gifted Hearts) የተሰኘውንና ልዩ ፍላጎት ላላቸው ዜጎች ሁለንተናዊ አገልግሎት የሚሰጠውን ባለ 6 ወለል ህንፃ ግንባታ ለማጠናቀቅ የሚውል ገቢ ማሰባሰብ መሆኑ ተገልጿል።
የማህበሩ መስራችና ስራ አስኪያጅ ሲስተር አሳየች ይርጋ በዝግጅቱ ላይ እንደገለጹት፣ ማዕከሉ ግንባታው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር ለ164 ልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናትና ለ164 እናቶች መጠለያ፣ የምገባ፣ የህክምና እና የክህሎት ማጎልበቻ ስልጠናዎችን እንደሚሰጥ ነዉ የገለፁት።
"ይህ ጉዞ ህፃናቱና እናቶቻቸው በየቀኑ የሚጓዙበትን አስቸጋሪ መንገድ ለህብረተሰቡ በተግባር ለማሳየት 'በነሱ ጫማ' ተብሎ የተሰየመ መሆኑን አያይዘዉ ገልፀዋል።
ለማዕከሉ ግንባታ ማጠናቀቂያ 146 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልግ የተገለጸ ሲሆን፣ በዕለቱ በተሸጡ ቲሸርቶችና በተደረጉ ድጋፎች ገቢ መገኘቱ የተገለፀ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የህንፃው የምድር ስር (Basement) ግንባታ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ቀሪው ስራ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ማህበረሰቡ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል።
ትኩረት ለሴቶችና ለሕፃናት ማኅበር ላለፉት 19 ዓመታት በተለያዩ የልማት ስራዎች ላይ የተሰማራ አንጋፋ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ትኩረቱን ሙሉ በሙሉ የአእምሮና የአካል እድገት ውስንነት ያለባቸው ህፃናትና እናቶቻቸው ላይ አድርጎ እየሰራ ይገኛል፡፡

Comments