8 months ago
ፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ ቃሉን አክብሯል፤
ሱራፌልም በደስታ መኪናውን ተረክቧል
#ethiopia | ተወዳጁ አርቲስት ሱራፌል ተካ፤ በፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ (Popular Electronics) ቃል የተገባለትን ዘመናዊ የ BYD መኪና በዛሬው ዕለት በደማቅ ስነ-ስርዓት ተረክቧል።
አርቲስት ሱራፌል በስጦታው መደሰቱን ገልጾ ምስጋናውን ያቀረበ ሲሆን፤ ተቋሙም የገባውን ቃል በመፈጸሙ አድናቆት ተችሮታል።
ለሱራፌል እንኳን ደስ አለህ! 👏
📸 ፎቶ፡ Sisay Guzay
#surafelteka #popularelectronics #byd #carprize #ethiopia #art #gift #promisekept #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments