Logo
Getu Temesgen
🔥መሽቶ ነጋ 🎶
#ethiopia | ​ተወዳጁ ድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ ከምርጥ የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር በመቀናጀት "መሽቶ ነጋ" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ሥራ ይዞልን መጥቷል።

🎼 ዜማ:
ዳዊት አለማየሁ

✍️ ግጥም:
እሱባለው ይታየው (የሺ)

🎹 ቅንብር እና ማስተሪንግ:
ኪሩቤል ተስፍዬ

🎸 ባንድ:
ራስ ባንድ

​ይህንን ምርጥ ስራ አሁኑኑ ገብታችሁ ተጋበዙልን
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇

​🎥 VIDEO: https://youtu.be/oElQs80-S...

​እንዳያመልጥዎ!
ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

​#bizuayehudemissie #meshtonega #newmusicvideo #ethiopianmusic #rasband #newrelease

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.