20 days ago
በላሎ | BALAALOO
አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ
#ethiopia | ታዋቂው ድምፃዊ፣ የዜማና የግጥም ደራሲ ስንሻው ሙለታ አዲስ የሙዚቃ ስራውን ለታዳሚ ሊያደርስ መሆኑን አስታወቀ።
በሙዚቃው ዘርፍ ለበርካታ ዓመታት የቆየው ስንሻው ለራሱም ሆነ ለሌሎች አንጋፋ የሙያ አጋሮቹ ድንቅ ሥራዎችን በማበርከት ይታወቃል።
ከሥራዎቹ መካከልም በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ "ጅራ ጅራ" ግጥም፣ "የኩሌኮ" እና "አድዋ" ግጥምና ዜማዎች ተጠቃሽ ናቸው።
በተጨማሪም ለአንዷለም ጎሳ "ሚቹ ኡጋ"፣ ለጫላ ጨመዳ "ቃራባ ቃረኔ"፣ ለእስኪያስ መዘምር "ጀርጀሬ" እንዲሁም ለረመዳን ጭሜሳ "ሸንኮሬ" የተሰኙ ሥራዎችን ግጥምና ዜማ ሰጥቷል።
እነዚህ የኪነ ጥበብ ሥራዎች ሀገርን፣ ማንነትን፣ ፍቅርንና ሰላምን የሚሰብኩ ናቸው።
በተለይም በስንሻው የተጻፉት የሀጫሉ ሁንዴሳ "ጅራ ጅራ" እና "ጉተኮ" የተሰኙ ሙዚቃዎች በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ክፍል ከሃምሳ በላይ ተማሪዎች ለዲግሪና ለማስተርስ ማሟያ ጥናታዊ ጽሑፍ የሰሩባቸው ሲሆን ሥራዎቹም በኬኔዲ ቤተ መጽሐፍት ውስጥ በታሪክ ተቀምጠዋል።
ስንሻው ከሙዚቃ ሥራው ጎን ለጎን በትምህርቱ የገፋ ሲሆን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሥነ ጽሑፍ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ከሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት በማስተርስ እንዲሁም ከመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ በሰርቬይ ዲፕሎማ አግኝቷል።
"በላሎ" የተሰኘው አዲሱ የሙዚቃ ሥራው "ስሜት ሀሳብን ከበለጠ እውቀት ባሪያ ይሆናል!" የሚል ትልቅ መልዕክት ያዘለ ነው።
ሙዚቃው ከግለኝነት እና ከስሜታዊነት ይልቅ አንድነትን፣ ፍቅርንና እውነትን የሚያንፀባርቅ መሆኑ ተነግሯል።
ይህ በጉጉት የሚጠበቀው "የበላሎ" የሙዚቃ ቪዲዮ አርብ፣ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በስንሻው ሙለታ የግል ዩቲዩብ ቻናል ለተመልካች ይለቀቃል።
https://youtube.com/sinis...
#sinshawmuleta #balalo #ethiopianmusic #oromomusic #newmusicvideo #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

3 months ago
ማህሌት ወንድሙ -ዝም | Mahlet Wendimu - Zim (Official Music Video 2025 ) #newm ...
https://youtube.com/watch?... ወንድሙ -ዝም | Mahlet Wendimu - Zim (Official Music Video 2025 ) #newmusicvideoማህሌት ወንድሙ -ዝም | Mahlet Wendimu - Zim (Official Music Video 2025 ) #newmusicvideo
ርዕስ፦ ዝም
ድምፃዊት፦ ማሕሌት ወንድሙ
ግጥም ፦ ወንድወሰን ይሁብ
ዜማ፦ ፋኑ ጊዳቦ
ሙዚቃ ቅንብር፦ ፋኑ ጊዳቦ
ማስተሪንግ፦ፋኑ ጊዳቦ እና ሃብቱ
----------------------------------------------------------------
' ዝ ም '
አየሁ አየሁ…

4 months ago
🔥መሽቶ ነጋ 🎶
#ethiopia | ተወዳጁ ድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ ከምርጥ የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር በመቀናጀት "መሽቶ ነጋ" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ሥራ ይዞልን መጥቷል።
🎼 ዜማ:
ዳዊት አለማየሁ
✍️ ግጥም:
እሱባለው ይታየው (የሺ)
🎹 ቅንብር እና ማስተሪንግ:
ኪሩቤል ተስፍዬ
🎸 ባንድ:
ራስ ባንድ
ይህንን ምርጥ ስራ አሁኑኑ ገብታችሁ ተጋበዙልን
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇
🎥 VIDEO: https://youtu.be/oElQs80-S...
እንዳያመልጥዎ!
ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያጋሩ!
#bizuayehudemissie #meshtonega #newmusicvideo #ethiopianmusic #rasband #newrelease

Sponsored by
Surafel