በጣም የቆዩ (የጠቆሩ) ሙዞችን ለልጆች ከመስጠት ይቆጠቡ!
ብዙዎቻችን ሙዝ በበሰለ ቁጥር ይጣፍጣል ብለን እናስባለን፤ ነገር ግን ከመጠን በላይ የበሰሉ እና የጠቆሩ ሙዞች ለልጆች ጤና ተስማሚ ላይሆኑ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ምክንያቱም፦
በሙዝ ውስጥ የሚገኘው የተፈጥሮ ስኳር እየቆየ ሲሄድ Natural Fermentation (ተፈጥሯዊ መብላላት) ይካሄዳል። በዚህም ምክንያት፦
ጥሬ (አረንጓዴ) ሙዝ፡ ምንም ዓይነት አልኮል የለውም።
መካከለኛ የበሰለ ሙዝ፡ በጣም ጥቂት ወይም ምንም የሚባል አልኮል የለውም።
የጠቆረ (Overripe) ሙዝ፡ በተፈጥሯዊ መብላላት ምክንያት በውስጡ መጠነኛ አልኮል ይፈጠራል።
ልብ ሊባል የሚገባው፦
ይህ አልኮል ሙዙ ሲበስል ወይም በሙቀት ሲገነፍል ይበናል (Evaporate ያደርጋል)። ስለዚህ እነዚህን ሙዞች ለጥሬ አመጋገብ ከመጠቀም ይልቅ ለኬክ፣ ለዳቦ ወይም ለተለያዩ የዱቄት ምግቦች ማጣፈጫነት ቢጠቀሙባቸው ይመረጣል።

6 months ago