Logo
Getu Temesgen
🏰 "የአፄዎቹ ሽልማት" ለኢትዮጵያ ባለውለታዎች በፋሲል ግቢ ተበረከተ! 🇪🇹🏅

​"በታሪካዊቷ ጎንደር የክብር ምሽት!"
#ethiopia | ​በታሪክ፣ በኪነ-ጥበብ፣ በስፖርት እና በሕክምና ዘርፎች ሀገራቸውን ላገለገሉ 9 ታላላቅ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች፤ በጎንደር አብያተ-መንግሥት (ፋሲል ግቢ) "የአፄዎቹ ሽልማት" እና የክብር እውቅና ተሰጥቷል።

​የክብር ተሸላሚዎች ዝርዝር፡-

1️⃣ ዶክተር ማለደ ማሩ
2️⃣ ፕሮፌሰር ዕደማርያም ጸጋ
3️⃣ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ (የታሪክ ተመራማሪ)
4️⃣ ሰዓሊ ወርቁ ማሞ
5️⃣ ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ (የኢትዮ-ጃዝ አባት)
6️⃣ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ (ፊልም ሰሪ)
7️⃣ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ
8️⃣ አቶ ኃብተሥላሴ ታፈሰ (የቱሪዝም አባት)
9️⃣ አቶ ካሳሁን ምስጋናው

​በመርሃ-ግብሩ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበልን ጨምሮ የክልል እና የፌደራል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

​ህያው ምስክሮቻችንን በህይወት እያሉ ማክበር ትልቅነት ነው! እንኳን ደስ አላችሁ! 👏

​#ጌትነት ተመስገን

​#gondar #fasilghebbi #ethiopianheroes #awards #hailegebrselassie #mulatuastatke #hailegerima #history #getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.