Logo
Getu Temesgen
44 የአፍሪካ ሀገራት
የጉዞ እገዳ (Travel Ban) ተጥሎባቸዋል
#ethiopia | ​እስካሁን 44 የአፍሪካ ሀገራት በጉዞ እገዳ ውስጥ የተካተቱ ሲሆን፤ ከነዚህም ውስጥ 10 ሀገራት ብቻ ከእገዳው ነጻ መሆናቸውን ጠበቃ ሙላለም ጌታቸው ከአሜሪካ አስታውቀዋል።

​✅ የጉዞ እገዳ የሌለባቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት፡-
​🇧🇼 ቦትስዋና
​🇰🇲 ኮሞሮስ
​🇩🇯 ጂቡቲ
​🇸🇿 ኢስዋቲኒ (ስዋዚላንድ)
​🇰🇪 ኬንያ
​🇲🇬 ማዳጋስካር
​🇲🇺 ሞሪሸስ
​🇳🇦 ናሚቢያ
​🇸🇨 ሲሸልስ
​🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ
​ሌሎቹ የአፍሪካ ሀገራት በእገዳ ዝርዝር ውስጥ መካተታቸው ተገልጿል።

​ጠበቃ ሙላለም ጌታቸው

​#travelban #africa #news

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.