✨ በ100 ብር ብቻ የኢየሩሳሌም ጉዞ ዕድል! ✨
"በረከት ያግኙ፤ ህንፃ ቤተ ክርስቲያንን ይገንቡ፤ ይሸለሙ!"
ማኅበረ ቅዱሳን የአዲስ አበባ ማእከል እያስገነባ ላለው "የትውልድ መገንቢያ ሕንጻ" ማስፈጸሚያ የሚሆን ልዩ የበረከት ዕጣ አዘጋጅቷል።
ባለፈው ዓመት በተደረገው ዕጣ የጥበቃ ሰራተኛ የሆኑ አባት የኢየሩሳሌም ጉዞ አሸናፊ እንደሆኑ ይታወሳል።
የዘንድሮው እድለኝነት የእርስዎ ቢሆንስ?
🎟 ትኬቱ ምን ያህል ነው?
በ100 ብር ብቻ!
🏆 ሽልማቶቹ:
ከ1ኛ ዕጣ የኢየሩሳሌም ደርሶ መልስ ጉዞ ጀምሮ ሌሎች በርካታ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል።
እንዴት መቁረጥ ይቻላል?
በንግድ ባንክ መተግበሪያ:
CBE Mobile Banking ላይ Pay for በሚለው ስር Mahibere Kidusan የሚለውን በመምረጥ በኮድ ቦታ ላይ mk2018 ብለው በመጻፍ መቁረጥ ይችላሉ።
በሊንክ (ለብዙ ትኬት):
https://links.branapay.com...
በአካል:
በማኅበረ ቅዱሳን ሱቆች እና በአሐዱ ባንክ ቅርንጫፎች።
ለበረከት እንሳተፍ! ለሌሎችም እናጋራ!
📞 ለበለጠ መረጃ:
0944718282 | 0946383892
#mahiberekidusan #addisababa #blessing #lottery #buildingproject #jerusalemtrip #orthodoxtewahedo

5 months ago