Logo
FIDEL POST NEWS
"ቀይ ባህርን የሚያክል ትልቅ ሀብት ግመል ይጠጣበት ብለው ሰጥተዋል የሚለውን በወቅቱ ብረዳ ኖሮ፣ ለመለስ ዜናዊ የተዘፈነውን የሀዘን ዜማ ላይ አልዘፍንም ነበር ሲል ​"አንጋፋው ድምጻዊ ንዋይ ደበበ ተናገረ

ከአርትስ ቲቪ ጋር ባደረገው አነጋጋሪ ቆይታ፣ ስለ ቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈት ባወጣው የለቅሶ ዜማ የተሰማውን ቁጭት ገለፇል።

​✅ ስለ ይቅርታው፦ ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ባወጣው ዜማ የኢትዮጵያን ህዝብን ይቅርታ መጠየቁን ገልፇል።

"አሰብን ለካ በአደራ ያስረከቡት እሳቸው መሆኑ አሁን ነው በደንብ እየገባኝ የመጣ" ብሏል።

​✅ ስለ ህዳሴ ግድብ፦ ለግድቡ ምረቃ በ3 ቀናት ውስጥ አዲስ ስራ ማቅረቡንና ለዚህም ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ምስጋና እንደቀረበለት ገልጿል።

​✅ የጥበብ ጉዞ፦ ንዋይ እስካሁን ለተለያዩ ድምጻዊያን ከ150 በላይ ዜማዎችንና ግጥሞችን ማበርከቱንም ጠቁሟል።
5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.