Logo
Getu Temesgen
ፕሬዝዳንቱ በ''ስቅታ'' ከእስር ተለቀቁ
#ethiopia | ​በሙስና እና በተለያዩ ወንጀሎች የ27 ዓመታት እስራት ተፈርዶባቸው የነበሩት የቀድሞው የብራዚል ፕሬዝዳንት ጃኢር ቦልሶናሮ፣ በገጠማቸው ስር የሰደደ የ"ስቅታ" ህመም ምክንያት ለህክምና ከእስር ተለቀዋል።

​የህክምናው ዝርዝር፦

​ህመሙ፦ ፕሬዝዳንቱ ላለፉት ጥቂት ወራት ባልተቋረጠ ስቅታ ሲሰቃዩ ቆይተዋል።

​መፍትሄው፦ የህክምና ባለሙያዎች የአልትራሳውንድ መሳሪያን በመጠቀም የ"ፍሬኒክ ነርቭን" በመለየት ማደንዘዣ የሰጧቸው ሲሆን፣ ቀዶ ጥገናው በሰላም መጠናቀቁ ተገልጿል።

​ቀጣይ ሂደት፦ ቦልሶናሮ በብራዚሊያ በሚገኝ የግል ክሊኒክ ህክምናቸውን ካጠናቀቁ በኋላ፣ በቅርቡ ወደ እስር ቤት እንደሚመለሱ ይጠበቃል።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

​#brazil #jairbolsonaro #healthnews #hiccups #justice #breakingnews

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.