Logo
SeledaPost
የአየር ጥቃት‼️
አሜሪካ በናይጄሪያ አክራሪዎችን በአየር መታች‼
በናይጄሪያ ክርስቲያኖች ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በሚያደርሱ የአይሲስ (ISIS) አክራሪዎች ላይ የአየር ድብደባ እንዲካሄድ ማዘዛቸውንና መፈጸሙን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ።

"የጦር ኃይሎች የበላይ አዛዥ በመሆኔ እና ባለኝ ሥልጣን መሠረት ተደጋጋሚ ድብደባዎች እንዲፈጸሙ አዝዤ ተግባራዊ ሆኗል፣አሜሪካ አክራሪ እስልምና እንዲያቆጠቁጥ አትፈቅድም" ብለዋል ፕሬዚዳንት ትራምፕ።

ወታደራዊ ሀይላችንን እግዚአብሔር ይባርካቸው፣ዛሬ ጥቃት የተፈፀመባቸውን የISIS አባላትን ጨምሮ ለሁላችሁም መልካም ገና ብለዋል።

seledadotio
seledadotio
8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.