Logo
Getu Temesgen
ውጤታማ ተቋም እና የላቀ አመራር የከፍተኛ ክብር ሽልማት
#ethiopia | ጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (ጃምቦ ሪል ስቴት) በግራንድ አፍሪካን የተቋማትና የአመራር ሽልማት ላይ የጃምቦ ሪል እስቴትን ውጤታማነት መሰረት በማድረግ በተለያዩ መስፈርቶች ተጠቅሞ በአደረገው "የውጤታማ ተቋም እና የላቀ አመራር የከፍተኛ ክብር ሽልማት" የዳይመንድ ደረጃ ተሸላሚ በመሆናችን ታላቅ ክብር ተሰምቶናል!

ይህ እውቅና ለማህረሰባችን የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ያለንን ቁርጠኝነት የበለጠ ያጠናክራል።ለውድ የድርጅታችን ሰራተኞች ፣ ለታማኝ ደንበኞቻችን እና ለዚህ የማይረሳ ስኬት አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
#jamborealestate #realestate #grandafricaawards #ethiopia #milestone #trophy

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.