የትራምፕ አስተዳደር ደቡብ ሱዳንን ጨምሮ በአምስት ተጨማሪ ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣለ
የትራምፕ አስተዳደር ማክሰኞ ዕለት በአምስት ተጨማሪ ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጥሏል። ሌሎች ሀገራትም ይህ እገዳ ሊጣልባቸው ሊይችላሉ።
ይህ የጉዞ ሕጎች መጣራት የመጣው ባለፈው ኅዳር አጋማሽ ላይ በሁለት የአሜሪካ ብሔራዊ ጥበቃ አባላት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ ነው።
ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው ከሆነ ዜጎቻቸው ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የተከለከሉት ሀገራት ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ፣ ኒጀር፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶሪያን ናቸው።
በተጨማሪም፣ የፍልስጤም አስተዳደር ባወጣው የጉዞ ሰነዶች ለያዙ ግለሰቦች መግባት ሙሉ በሙሉ ተገድቧል።
ከፊል እገዳዎች ደግሞ በ15 ተጨማሪ ሀገራት ላይ ተጥለዋል፡- እነሱም አንጎላ፣ አንቲጓ እና ባርቡዳ፣ ቤኒን፣ ኮትዲቯር፣ ዶሚኒካ፣ ጋቦን፣ ጋምቢያ፣ ማላዊ፣ ሞሪታኒያ፣ ናይጄሪያ፣ ሴኔጋል፣ ታንዛኒያ፣ ቶንጋ፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ናቸው።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሰኔ ወር ላይ አስራ ሁለት ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ እንደሚታገዱ እና ሰባት ሌሎች ሀገራት ዜጎችም እገዳዎች እንደሚጥሉ አስታውቀው ነበር።

8 months ago