አርቴታ ስለ ተጨዋቾች ጉዳት ምን አሉ ?
#ethiopia | የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ዴክላን ራይስ ለነገው የአስቶን ቪላ ጨዋታ መድረሱን “ እናያለን “ ሲሉ ተናገሩ።
" ከሰዓት የልምምድ ጊዜ አለን " ያሉት አርቴታ “ ዴክላን ራይስ ለጨዋታው ዝግጁ መሆኑን ከልምምድ በኋላ እናያለን " ብለዋል።
በሌላ በኩል ሙስኬራ የቁርጭምጭሚት ጉዳት እንዳጋጠመው የገለፁት አርቴታ ከጨዋታው በፊት እንደሚገመግሙት ገልጸዋል።
በተጨማሪም ዊሊያም ሳሊባ ወደ ሜዳ ለመመለስ አሁንም የተወሰኑ ቀናት እንደሚያስፈልጉት አሰልጣኙ አሳውቀዋል።
“ ዊሊያም ሳሊባ እና ትሮሳርድ ወደ ሜዳ መመለሳቸው የቀናት ጉዳይ ነው ሲሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ጨምረው ተናግረዋል።
#ts #sport #gtmc

8 months ago