የዳይሬክተር የቴዎድሮስ ተሾመ ፊልም የሆነው "For Love, For Land, For power" በስምንት ዘርፎች ታጭቷል
#ethiopia | የኢትዮጵያን ሰርክስ ባሰብኩት ቁጥር እጅጉን እደሰታለሁ።ምክንያቴ ደግሞ ጠቢባኑ እኛን ወክለው በአለም አቀፍ መድረኮች ይሳተፋሉ። ከዋኞቹ የመታጠር ስሜት የሚነበብበትን የአገራችንን የጥበብ እንቅስቃሴ ባህር እንዲሻገር ያደርጋሉ። ተሳታፊዎቹ ኢትዮጵያን ወክለው ይወዳደራሉ፤ ይሸለማሉም። በዚህ ረገድ ምስጋና ይገባቸዋል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ጥቂት ፊልሞቻችን፣ ሙዚቃዎቻችን ድንበር ተሻግረው በአለም አቀፍ መድረክ እኛን እያስተዋወቁ ይገኛሉ።
በዚሁ ትይዩም ዛሬ ልብ የሚያሞቅ ዜና ሰማሁ። "African Movie Academy Awards" በተባለ የሽልማት ድርጅት የታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር የቴዎድሮስ ተሾመ ፊልም የሆነው "For Love, For Land, For power" በስምንት ዘርፎች ታጭቷል። (በዚህ ፊልም የምክትል ዳይሬክተርነት ሚና የተጫወትኩ መሆኑን ልብ ይሏል።)
ውጤቱ ከዚህ በኋላ ምንም ይሁን፤ ነገር ግን በሸላሚው ድርጅት ድህረገጽ ላይ "For Love, For Land, For power" ከ ኢትዮጵያ የሚለውን ማየት ከምንም በላይ ደስ ያሰኛል።
ወዳጀ ቴዲ እንኳን ደስ አለህ።
መልካም ዕድል!
በድል ተመለስ!
ፕሮግራሙን ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉ ሊንኩን ከታች አስቀምጫለሁ።
https://youtube.com/live/S...

9 months ago