Logo
SeledaPost
የድሮን ጥቃት‼️
ዛሬ ሌሊት 7:48 ሰዓት ላይ በትግራይና አፋር ድንበር ከቶንሳ መንደር 9 ኪሜ ወደ ትግራይ አቅጣጫ ላይ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ከባድ ጉዳትም ደርሷል። የህወሓት ታጣቂዎች ከቀናት በፊት በአፋር መጋሌ ወረዳ ተኩስ በመክፈት ሰባት መንደሮችን በመቆጣጠር ከ2000 በላይ ነዋሪዎችን ማፈናቀላቸው ይታወሳል።

seledadotio
seledadotio
9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.